2022-08-24 11:35:09
ማስታወቂያ #ወለጋ_ዩኒቨርሲቲ
#ለድህረ_ምረቃ_ትምህርት_ፈላጊዎች_በሙሉ
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት የድህረ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች በመደበኛ(Regular) እና በዕረፍት ቀናት(Weekend) መርሃ-ግብር በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በመደበኛ(Regular) መርሃ-ግብር በሶስተኛ ዲግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፤
የምዝገባ ጊዜ ከነሀሰ 18/2014 አንስቶ እስከ መስከረም 20 ቀን 2015 ዓ.ም ይሆናል፡፡
• የመግቢያ ፈተና ጥቅምት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡00 ሰዓት ላይ የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
• ፈተናዉ የሚሰጠዉ ትምህርት ክፍሉ ባለበት ካምፓስ ብቻ ይሆናል፡፡
• ትምህርት የሚሰጠዉ በዋና ካምፓስ ፣በግምቢ ካምፓስ እና በሻምቡ ካምፓስ የትምህርት መስኮች ያሉበት ኮሌጅ/ትምህርት ቤት/ኢንስቲትዩት ብቻ ነዉ
SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot
➹share &Join Us
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
5.6K views08:35