Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

2015/ 2023 አስተያየት መስጫ @Ethnewbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2022-05-26 12:14:45
#DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም ለተመደቡለት አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ጥሪ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እያከናወነ መሆኑን አሳውቋል።

በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለተማሪዎቹ ጥሪ እንደሚደረግ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ገልጿል።

ዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን 5 ሺህ 780 አዲስ ገቢ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል። Via ፦ Tikvah

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.2K views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 07:43:44 Geography Freshman Tutorial

Chapter 1 - part 2 (በአማርኛ )

Video ይመልከቱ


3.6K views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 07:42:17
#ማስታወቂያ

የ2014 ዓ.ም የህግ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ፈተናው የሚሰጥበት ቀናት ከሰኔ 21 - 24 ቀን 2014 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ አራት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 - 6፡00 ሰዓት ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ተፈታኞች ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን ።

ዝርዝሩ ከላይ ተያይዟል

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.5K views04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 14:40:57 Geography Freshman Tutorial

Chapter 1 - part 1 (በአማርኛ )



3.0K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 14:38:57
#OdaBultumUniversity

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ''ምንም አይነት የጸጥታ ችግር በዩኒቨርሲቲው አለመኖሩን" አረጋግጧል።

በአንዳንድ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ስለተቋሙ የሚሰራጩ መረጃዎች ፍጹም የተሳሳቱ እና ሀሰተኛ መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ዩኒቨርሲቲው ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሥራውን እያከናወነ መሆኑን ገልጿል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.9K views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 16:01:00
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር የ2ኛ ዓመት (2013 ባች) የ2ኛ ሴሚስተር ምዝገባ ግንቦት 17 እና 18/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።

የ2ኛ ዓመት 2ኛ ሴሚስተር ተማሪዎች ትምህርት ምዝገባ ግንቦት 19/2014 ዓ.ም እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

(ዝርዝሩ ከላይ ተያይዟል። )

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.5K views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 15:46:59
#GambellaUniversity

በ2014 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ-ግብር ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ከግንቦት 29 - 30/2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

ውድ ተማሪዎቻችን ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ፡

1ኛ. የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ክልላዊና ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰርተፊኬቶች ዋና እና የማይመለስ 1 ኮፒ፣

2ኛ. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ዋና ትራንስክሪፕት ከማይመለስ 1 ኮፒ ጋር እንዲሁም ስድስት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣

3ኛ. አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡

#ማሳሰቢያ፡ከተጠቀሰው ቀን ቀድመውም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድረ-ገፅ WWW.gmu.edu.et ወይም የዩኒቨርሲቲውን ረጅስትራር ፌስቡክ GMU Registrar and Alumni Directorate ይጎብኙ፡፡

የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.5K viewsedited  12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 17:20:40
ስለ ፋርማሲ የትምህርት መስክ ሙሉ ማብራሪያ

About pharmacy

Video ይመልከቱ





2.5K views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 17:16:30
#Assosa_University

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎቹን መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ ግንቦት 15 እና 16/2014 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም ከ3 ሺህ በላይ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.6K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 21:03:24
#Wollo_University

ወሎ ዩኒቨርስቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎችን የመግቢያ ቀን አሳውቋል። በዚህም መሰረት 2014 በወሎ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 21 እና 22 ,2014 ተብሏል።

- Natural science ስማችሁ ከ A-K የሆናችሁ ኮምቦልቻ ካምፓስ

- Natural science ስማችሁ ከ L-Z የሆናችሁ ደሴ ካምፓስ

- All social science ደሴ ካምፓስ

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
1.7K viewsedited  18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ