Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia 24

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_24 — Ethiopia 24
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_24
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.87K
የሰርጥ መግለጫ

2015/ 2023 አስተያየት መስጫ @Ethnewbot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-05-22 16:44:05
የተለያዩ መፅሀፍቶችን በ ኦንላይን የሚያገኙበት ቻናል ነው ከታች ያለውን link ነክታቹ Join በማድረግ የላይበራሪው ተጠቃሚ መሆን ትችላላቹ

አዲስ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ Fresh ተማሪዎች የሚጠቅሙ መፅሃፍቶች ተካተውበታል

@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
@Top_Digital_Library @Top_Digital_Library
2.8K views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 15:06:34 ሰለ PSYCHOLOGY ትምህርት ሙሉ ማብራሪያ

VIDEO ይመልከቱ





3.0K views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 15:04:42 በ2014 ዓ.ም ወደ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከግንቦት 15 እስከ 17/2014 ዓ.ም እንደሆነ መገለጹ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲው ለአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገልጿል።

• መነሻ ከተማ፦ ደምቢ ዶሎ
መነሻ ሰዓት፦ ከጧቱ 12:00
ጉዞ ወደ ነቀምቴ፦ በ15/09/2014 ዓ.ም
አስተባባሪዎች፦
ለገሰ ግርማ ~ 0916640790
ዱሬሳ አለማየሁ ~ 0919521309

• መነሻ ከተማ፦ መንዲ
መነሻ ሰዓት፦ ከጧቱ 12:00
ጉዞ ወደ ነቀምቴ፦ በ15/09/2014 ዓ.ም
አስተባባሪዎች፦
መሀመድ ዑመር ~ 0912700614
ሚልኬሳ ታከለ ~ 0935063833

• መነሻ፦ አያና ከተማ
መነሻ ሰዓት፦ ከጧቱ 12:00
ጉዞ ወደ ነቀምቴ፦ በ15/09/2014 ዓ.ም
አስተባባሪዎች፦
ገመቹ ገለታ ~ 0930770690
ኒሞና ከበደ ~ 0918171173

• መነሻ፦ ሻምቡ ከተማ
መነሻ ሰዓት፦ ከጧቱ 12:00
ጉዞ ወደ ነቀምቴ፦ በ15/09/2014 ዓ.ም
አስተባባሪዎች፦
ሸሚን ኢብራሂም ~ 0917434355
አዳነች ደገፋ ~ 0964629049

• መነሻ፦ አዲስ አበባ (አስኮ)
መነሻ ሰዓት፦ ከጧቱ 12:00
ጉዞ ወደ ነቀምቴ፦
በ15/09/2014 ዓ.ም (2 አውቶቡሶች)
በ16/09/2014 ዓ.ም (1 አውቶቡስ)
አስተባባሪዎች፦
ጀማል አደም ~ 0916700774
ደጋጋ ፈቀደ ~ 0917033569
ጃቤሳ አመንቴ ~ 0912290387
ቦንቱ ተመስገን ~ 0917675546
መሆኑን የወለጋ ዩንቨርስቲ አሳውቋል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.0K views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 15:04:40
2.8K views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 20:59:48 ሰለ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ የተሰጠ ማብራሪያ

VIDEO ይመልከቱ





1.6K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 16:21:59
#Mizan_Tepi_University

በ2014 ዓ.ም ወደ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 17 እና 18/2014 ዓ.ም እንደሆነ መገለጹ ይታወሳል።

አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቦታ፦

- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ~ ቴፒ ግቢ

- የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ~ ሚዛን ግቢ

ዩኒቨርሲቲው ሚዛን አማን እና ቴፒ ከተሞች ላይ ወደየካምፓሶቹ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶብሶች እንደተዘጋጁ ገልጿል።

ተጨማሪ መረጃ እና ድጋፍ ለማግኘት፦

ለሚዛን አማን
• 09-28-03-95-25
• 09-67-94-52-86
• 09-17-86-53-07
• 09-21-29-18-36

ለቴፒ
• 09-25-01-88-58
• 09-30-63-63-73

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
3.0K views13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 23:25:01
#Werabe_University

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል።

ዩኒቨርሲቲው ዘንድሮ ከ3 ሺህ 200 በላይ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

የመማር ማስተማር ሥራ ከጀመረ ወዲህ ዘንድሮ ለአምስተኛ ዙር አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የሚቀበለው ዩኒቨርሲቲው፤ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ግንቦት 15 እና 16/2014 ዓ.ም ለመቀበል ጥሪ አድርጓል።

ለአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎች መዘጋጀታቸውን የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት መሀመድ አዎል (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል።

በ2010 ዓ.ም የማስተማር አገልግሎት መስጠት የጀመረው ወራቤ ዩኒቨርሲቲ አሁን ላይ ከ5 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በመደበኛና በተከታታይ መርሃ ግብሮች በማስተማር ላይ ይገኛል።

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
655 views20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 22:55:34
#Addis_Ababa_Education_Bureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የአካዳሚክ ካላንደር ማሻሻያ አድርጓል።

- የ8ኛ ክፍል ከተማ ዐቀፍ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ 29/2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።

- የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ከሰኔ 20 እስከ 23/ 2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።

- የውጤት ማስረጃ የሚሰጥበት ቀን ሐምሌ 05/2014 ዓ.ም።

(ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል።)

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
892 views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 17:24:04 ስለ ሜድስን ሙሉ ማብራርያ

VIDEO ይመልከቱ





2.9K views14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 17:19:02
#Fake_News_Alert

በ2015 ዓ.ም የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ባሉበት የትምህርት ደረጃ እንዲቀጥሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናገሩ በሚል በማኅበራዊ የትስስር ገጾች የሚዘዋወረው መረጃ #ሐሰት መሆኑን እንገልጻለን።

ሀሰተኛ፣ ነተዛቡ እና ያልተረጋገጡ መረጃ ከሚያሰራጩ የማኅበራዊ ሚዲያ አካውንቶች ራስዎን ይጠብቁ፡፡

ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስቴር አድራሻ፦

https://www.facebook.com/fdremoe

SUBSCRIBE ON YOUTUBE
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24
https://www.youtube.com/c/Ethiopia24

አስተያየት ለመስጠት @Ethnewbot

➹share &Join Us
                  
@ethiopia_24 @ethiopia_24
@ethiopia_24 @ethiopia_24
2.9K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ