Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Fast News-ኢትዮ ፈጣን መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiofastnew — Ethio Fast News-ኢትዮ ፈጣን መረጃ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiofastnew — Ethio Fast News-ኢትዮ ፈጣን መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiofastnew
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.66K
የሰርጥ መግለጫ

ከእየአቅጣጫው ሁሉም ዜናዎች በአንድ ቦታ የሚያገኙበት አዲስ ቻናል ነው‼

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-01-27 09:55:20
ወደ ትግራይ....

የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት ለማስጀመር ለማኅበራት መመሪያ ማስተላለፉን አስታወቀ፡፡

የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ በሰላም ሚኒስትሩ የሚመራው የሚኒስትሮች ኮሚቴ እንደፈቀደ አገልግሎቱ ይጀመራል፡፡

በዚሁ መሰረት የአገር አቋራጭ፣ ልዩ አውቶቡስ፣ መደበኛ አውቶብስ እና ሌሎችም የትራንስፖርት ሰጪ ማኅበራት ዝግጁ እንዲሆኑ መመሪያ መተላለፉ ተገልጿል፡፡

አገልግሎቱም ቀደም ሲል በነበረው መስመር መሰረት መቀሌ፣ አክሱም እና ሽረን ጨምሮ በሌሎችም አካባቢዎች ይጀመራል ነው የተባለው። (ኤፍ ቢ ሲ)
መረጃ በድምፅና ምስል ለማግኘት Subscribe ያድርገት
https://youtube.com/@Wasu_Mohammed
1.3K views06:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 19:30:33 ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ህገ ወጥ ተግባራትን የፈፀሙ የሀይማኖት አባቶች ከሥልጣነ ክህነት እንዲነሱ ወሰነ

•  ከዛሬ ጀምሮ በአለማዊ ስማቸው ይጠራሉ
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንደገለጹት የወሊሶውን ሕገ ወጥ የኤጴስ ቆጶሳት ሹመት ያስፈጸሙ 3 ሊቃነ ጳጳሳት የነበሩ ግለሰቦች እና በሕገ ወጥ ሹመቱን ለመቀበል ወሊሶ የሄዱ 25 መነኮሳት ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን የአንድነት ጉባኤ ተለይተው እንዲወገዙ ተወስኗል።

ፓትርያርክ በሌለበት የተሰጠውን መፍትሔ ፓትርያርክ ባለበት ሉዋላዊ ስልጣንን በመግፋትና መፈንቅለ ሲኖዶስ በማድረጋቸው በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዟል። ቅዱስ ፓትርያርክ በሌለበት የሚሰጥን ሹመት ቅዱስ ሲኖዶስ ያወግዝ ዘንድ ሕገ ቤተ ክርስቲያን የተወገዘ ይሁን ስለሚል አውግዘናል::
መጠርያቸውም ሊቀ ጳጳስ እና ቆሞስ ተብሎ ይጠራ የነበረው አቶ ተብሎ እንዲተካ በሙሉ ድምጽ ተወስኗል።

ይህን ሕገ ወጥነት ያስተባበሩ ሥልጣነ ክህነት ያላቸው አካላት በሙሉ ተወግዘው ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንድነት እንዲለዩ በተጨማሪ ተወስኗል።

ኢ-ሲኖዳሳዊ ሕገ ወጥ ተግባር በመፈጸሙ ቅዱስ ሲኖዶስ ይኽንን ለመወሰን ተገዷል። የቅዱስ ሲኖዶስን መንፈሳዊ ስልጣንና ተግባር እንዲሁም ፍትሐ ነገሥትን ጥሰዋል።
የኤርትራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፣ የሕንድ ኦርቶዶክስ ማላንካራ ቤተ ክርስቲያን እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ ተቋማት ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አጋርነታቸውን አሳይተዋል።

በጸጸት የተመለሱ አባ ጸጋ ዘአብ ብቻ በውግዘት ሳይለዩ በልዩነት ተይዘው በቅኖና ቤተ ክርስቲያን ጉዳያቸው እንዲታይ ተወስኗል።

ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በጠበቀ መንገድ በይቅርታ ከተመለሱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የምትቀበላቸው መሆኑን ተገልጿል፡፡
1.1K views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 19:24:10 ውጤቱን ዛሬ ምሽት 5:30 ይለቀቃ

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ  https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

ማሳሰቢያ፡-

• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

• ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።

ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
982 views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 21:47:39
ከቀኖናና ከህግ ውጪ በተደረገው ሲመት ከተሾሙት መካከል አባ ዘጋዘአብ አዱኛ በዚህ ሰዓት ቤተክርስቲያንን ይቅርታ ለመጠየቅ ቅደለስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ለብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የይቅርታ ደብዳቤ አስገብተዋል።

በደብዳቤአቸውም ያሳደገቻቸውን ፣ያስተማረቻቸውንና ለዚህ ክብር ያበቃቻቸውን ቤተክርስቲያን  ማሳዘናቸውን ገልጸው ቅዱስ ሲኖዶስ ይቅርታ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል።

የ/ኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
1.2K views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 20:40:03 ከሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር የተሰጠ ወቅታዊ  መግለጫ

ለሀገር ክብር እና ለወገን ደጀን ለመሆን ውድ ህይወታችሁን መስዋእት ላደረጋችሁ  ጀግኞቻችን ነፍሳችሁን በአጸደ ገነት እንዲያውልልን እንመኛለን ።

የአማራን ህዝብ እረፍት ለመንሳት ጠላት ትላንትም ዛሬም ነገም ሳይታክት እየሰራ ነው ፤ ወደፊትም ይሰራል።

የህጻናትና የአረጋዊያን ማንገላታት  ፣ የንብረት ውድመት ፣ አረመናዊ ጭካኔ በተሞላበት መልኩ ግድያ መፈጸም በጥቅሉ የአማራ ህዝብ ህልውና አደጋ የሆኑ ወረራዎችን ለመከላከል ብሎም አጸፋዊ ምላሽ ለመስጠት ውድ ህይወታችሁን ለተሰዋችሁ ጀግኖቻችን ነፍሳችሁን በአጸደ ገነት እንዲያኖርልን እና ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ደግሞ መጽናናትን ከተማ አስተዳደሩ ከልብ ይመኛል።

የከተማችንን ህልውና በአስተማማኝ ደረጃ ላይ ማስቀመጥ ዛሬ ነገ የማይባልና   የሁላችንም የጋራ ትብብር ይጠይቃል ለዚህም  አንድነታችንንና ትብብራችንን በማይናወጥ አቋም ልናስቀጥል ይገባል እንላለን ።

ምንም እንኳን ጥላቶቻችን በመካከላችን አንድነትና ትብብር  እንዳይኖር በርካታ የሴራ ድግሶችን ደግሰው ለማራራቅ ሞክረዋል፤  ባይሳካላቸውም ።

ጊዜው ሁሉም በአቅሙ ያልተገደበ ድጋፋን የሚያደርግበትና ከተማውን ከመቼውም ጊዜ በላይ አስተማማኝ ሰላም እንድታረጋግጥ ማድረግ ጊዜ የምንሰጠው ጉዳይ አይደለም ።

በጋራ ትብብርና ወንድማማችነት በጋራ ሰርቶ ሀገርን ወደ አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ የሚጥሩ ወገኖች ታላቅ ክብር አለን ፤ ዛሬም ነገም በትብብር እንሰራለን ።
ራሳችንን ከተለያዮ አሉባልታዎችና ወሬ ወለደ ወሬዎች በመጠበቅ በህልውናችን ላይ የተቃጣውን አደጋ እንቀለብሳለን ።
ጥር 17/2015 ዓ.ም
1.3K views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 20:00:33 በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አዋሽ መልካሳ ባቶ ደጋጋ ጊዮርጊስ ሙሉ ለሙሉ በእሳት መውደሙ ተሰምቷል።ይህ የተፈፀመው በታጠቁ ሀይሎች መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል።በሌላ መረጃ ከአዳማ በቅርብ እርቀት የሚገኘው ሮቤ ባለወልድ ቤተክርስቲያን ንዋዬ ቅድሳት መዘረፋቸው ጠቅሶ ኢሳት ቴሌቪዥን ዘግቧል።
48.1K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 22:30:47
የህገወጥ ጉዞ ውጤት ከዜጎች አሰቃቂ ስቃይ አንዱ ይሄ ነው።

ይህ ወጣት ባበይ ተስፋይ ይባላል።ሳዑዲ አረቢያ ነው ያለው። የተወለደው በሰሜን ሸዋ ዞን ሬማ መጅት ሲሆን አጋቾች አግተውት 25,000 ሪያል ካላመጣህ አንለቅህም በማለት እየደበደቡት እንደሚገኙ ራሳቸው ቀርፀው ለቤተሰብ የላኩት ቪዲዬ ያሳያል። አጋቾቹ ሳኡዲ አባሀ ከሚባል ገጠራማ ቦታ ላይ ነው አግኝተው እንደያዙት ታውቋል።
t.me/wollotv2022
1.9K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 07:21:52 <<አቶ ደመቀ መኮንን በበቃኝ ሊወጡ ነው።በምትካቸው ዶ/ር ደብረፂዮን ይሾማሉ ህውሃት የሚል ስያሜ ትተው ብልፅግናን መቀሌ ይወስዳሉ>>እየተባለ እንዲወራ የተፈለገው "ህዝቡ ምን ይላል" የሚል የልብ ትርታ መለኪያ እንደሆነ በፖለቲካው ዘርፍ ረጅም እድሜን ያስቆጠሩ ምሁራን እየተናገሩ ነው።ለነገሩ አሁን የልብ ትርታችን በኑሮ ላይ ሆኗል። ከሽዎች ሞት በኋላ ነገሮች በቅፅበት የተቀየሩት "ህውሃት እንዲተርፍ ተፈልጎነው" መባሉንስ ስንሰማ መቼ ገረመን
1.7K views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 06:43:17
ከመቀሌ (የትግራይ) ህዝብ ወደ አዲስአበባ ነቅሎ እየወጣ ይመስላል። ህወሓት ወያኔ ደግሞ መቀሌ ባዶ ከሆነች ዋስትናውንና መደበቂያውን ሊያጣ እንደሆነ በወያኔያዊ ቀመሩ መሠረት ሳይደርስበት አልቀረም። እናም መስፈርት አወጣ

1- ከ75 ዓመት በላይ የሆነ የዕድሜ ባለፀጋ
2-ህፃናት
3- በሽተኞች
ብቻ ወደ አዲስአበባ እንዲጓዙ ተፈቅዶላቸዋል።

ያው እንግዲህ ራሳቸው ናቸው የተናገሩት

ትርጉም በአስፋው አብርሃ
41.9K views03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ