Get Mystery Box with random crypto!

የህገወጥ ጉዞ ውጤት ከዜጎች አሰቃቂ ስቃይ አንዱ ይሄ ነው። ይህ ወጣት ባበይ ተስፋይ ይባላል።ሳዑ | Ethio Fast News-ኢትዮ ፈጣን መረጃ

የህገወጥ ጉዞ ውጤት ከዜጎች አሰቃቂ ስቃይ አንዱ ይሄ ነው።

ይህ ወጣት ባበይ ተስፋይ ይባላል።ሳዑዲ አረቢያ ነው ያለው። የተወለደው በሰሜን ሸዋ ዞን ሬማ መጅት ሲሆን አጋቾች አግተውት 25,000 ሪያል ካላመጣህ አንለቅህም በማለት እየደበደቡት እንደሚገኙ ራሳቸው ቀርፀው ለቤተሰብ የላኩት ቪዲዬ ያሳያል። አጋቾቹ ሳኡዲ አባሀ ከሚባል ገጠራማ ቦታ ላይ ነው አግኝተው እንደያዙት ታውቋል።
t.me/wollotv2022