Get Mystery Box with random crypto!

እየተባለ እንዲወራ የተፈለገው 'ህዝቡ ምን ይላል' የሚል የልብ ትርታ መለኪያ እንደሆነ በፖለቲካው | Ethio Fast News-ኢትዮ ፈጣን መረጃ

<<አቶ ደመቀ መኮንን በበቃኝ ሊወጡ ነው።በምትካቸው ዶ/ር ደብረፂዮን ይሾማሉ ህውሃት የሚል ስያሜ ትተው ብልፅግናን መቀሌ ይወስዳሉ>>እየተባለ እንዲወራ የተፈለገው "ህዝቡ ምን ይላል" የሚል የልብ ትርታ መለኪያ እንደሆነ በፖለቲካው ዘርፍ ረጅም እድሜን ያስቆጠሩ ምሁራን እየተናገሩ ነው።ለነገሩ አሁን የልብ ትርታችን በኑሮ ላይ ሆኗል። ከሽዎች ሞት በኋላ ነገሮች በቅፅበት የተቀየሩት "ህውሃት እንዲተርፍ ተፈልጎነው" መባሉንስ ስንሰማ መቼ ገረመን