Get Mystery Box with random crypto!

ከመቀሌ (የትግራይ) ህዝብ ወደ አዲስአበባ ነቅሎ እየወጣ ይመስላል። ህወሓት ወያኔ ደግሞ መቀሌ ባዶ | Ethio Fast News-ኢትዮ ፈጣን መረጃ

ከመቀሌ (የትግራይ) ህዝብ ወደ አዲስአበባ ነቅሎ እየወጣ ይመስላል። ህወሓት ወያኔ ደግሞ መቀሌ ባዶ ከሆነች ዋስትናውንና መደበቂያውን ሊያጣ እንደሆነ በወያኔያዊ ቀመሩ መሠረት ሳይደርስበት አልቀረም። እናም መስፈርት አወጣ

1- ከ75 ዓመት በላይ የሆነ የዕድሜ ባለፀጋ
2-ህፃናት
3- በሽተኞች
ብቻ ወደ አዲስአበባ እንዲጓዙ ተፈቅዶላቸዋል።

ያው እንግዲህ ራሳቸው ናቸው የተናገሩት

ትርጉም በአስፋው አብርሃ