Get Mystery Box with random crypto!

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አዋሽ መልካሳ ባቶ ደጋጋ ጊዮርጊስ ሙሉ ለሙሉ በእሳት መውደሙ ተሰ | Ethio Fast News-ኢትዮ ፈጣን መረጃ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አዋሽ መልካሳ ባቶ ደጋጋ ጊዮርጊስ ሙሉ ለሙሉ በእሳት መውደሙ ተሰምቷል።ይህ የተፈፀመው በታጠቁ ሀይሎች መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል።በሌላ መረጃ ከአዳማ በቅርብ እርቀት የሚገኘው ሮቤ ባለወልድ ቤተክርስቲያን ንዋዬ ቅድሳት መዘረፋቸው ጠቅሶ ኢሳት ቴሌቪዥን ዘግቧል።