Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Students Books(Grade 9-12 )

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_students_only — Ethio Students Books(Grade 9-12 ) E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_students_only — Ethio Students Books(Grade 9-12 )
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_students_only
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 282
የሰርጥ መግለጫ

በቻናላችን የሚገኙ ጠቃሚ ነገሮች
✅ entrance exam
✅extreme book & referance book
✅Textbook ( 9-12 )
✅Teachers Guide (9-12)
✅worksheet ( 9-12)
✅students info እና ለሎችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇
@Ethio_Students_only
For comment @EthioStudentsOnly_bot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-11 15:28:06 ምን ለማለት ነው? ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

ለኔ_ግን_ማንበብ_የተሻለ_ሰው_ያደርጋል እንጂ ሙሉ ሰው አያደርግም ለመሆኑ ሙሉ ሰው አለ?

ምሁራን_ግን_ሰለ_መጽሐፍ_ምን_ይላሉ??
➀.ከምሁራን መንደር ለመድረስ ካሰብክ ብዙ መጽሐፍ አንብብ (አልበርት እንሰታይን)

➁.ጥቅት መጽሐፍትን ይቀመሳሉ ጥቂቶቹም ይወጣሉ በጣም ጥቂቶቹ ደሞ ተላምጠው ተውጠው ይሄዳሉ (ፍራንሲሰኮ ቤከን)

➂.ብዙ ሀብት ለማካበት ከሚሰገበገብት ይልቅ በቀን አንድ መጽሐፍ በሚያነቡት እቀናለሁ ( አላስካ )

➃.የአንድ መጽሐፍ ዋጋ የወረቀቱና የቀለሙ እንዲሁም የማሳተሚያው እንጂ የሀሳቦቹ ዋጋ አይደለም (ብጹእ እቡነ ሺኖዳ )

➄.መጽሐፍን ማንበብ እየቻለ የማያነብ ሰው ማንበብ ከማይችለው አይሻልም (ዶክተር ስቴፈን አርኩቬሮ)

➅.አስደሳች ነገር ንብረትና ቁሰ አይደለም መጽሐፍ እንጂ (ሲዲኒ እሰሚዝ)

➆.ሳያነቡ ከማደር ዖም ማደር ይሻላል (ዶክተር ፖል )

➇.የትኛው አባባል ተመቻችሁ??
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy
897 views Elshio owner, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:28:06 በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!

     #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#Share
#Share
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy
825 views Elshio owner, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:28:06 ለ 12 ክፍል ተፈታኞች ከ 9-10 ኛ ክፍል ባይሎጂ ፈተና ይወጣሉ ተበለው ከሚጠበቁ ጥያቄዎች አንጻር የተዘጋጀ study guide ከ ብዙ ጥናቶች በኃላ የተዘጋጀ ነው የድሮ የ 10 ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተናን ታሳብ ተደረጓል


Source ፡ dessie special boarding school lecturer


Share to exam takers

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy
821 views Elshio owner, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:28:05 For Remedial_Students ለ ፋይናል በጣም ጠቃሚ ነው
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy
779 views Elshio owner, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:28:05 Grade 12 Scholastic Aptitude Test (SAT) Practice Questions 1
#Share
#Share
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy
781 views Elshio owner, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:28:05 Chemistry brief notes
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy
803 views Elshio owner, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:28:05 Biology grade 12 200 solved question

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ



#Share
#Share
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy
866 views Elshio owner, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 15:28:05 Grade 12 Mathematics
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy
867 views Elshio owner, 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 00:21:51
#Breaking_news
የአገር አቀፍ ፈተና መስጫ ቀናት ታወቁ::

፨ለሁሉም የመንግስት ዩንቨርስቲዎች
፨ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
፨ለሁሉም የክልል ትምህርት ቢሮዎች

ጉዳዩ፡ የአገር አቀፍ ፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ

1) በ2014 የ12ኛ ክፍል አጠናቀው ፈተና በመውሰድ በልዩ ሁኔታ የሬሜዲያል ኘሮግራም ተጠቃሚ ለሆኑ ተማሪዎች ለአንድ ሴሚስተር የተሰጠው ትምህርት በማዕከል የጋራ ፈተና ተዘጋጅቶ ለተቋማት እንዲላክ፤ ተቋማት ፈተናውን የማስተዳደር ውጤት የመግለፅና በ2016 ፍሬሽማን ፕሮግራም ለመከታተል ብቁ ሆነው የተገኙት (ማለትም በተቋማት የውስጥ ፈተና 50 ከመቶ፣ በማዕከል የተዘጋጀው ፈተና 50 ከመቶ) ተደምሮ በድምሩ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡቱን እንዲያሳወቁ፣ ይህ አጠቃላይ ሂደት እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ እንዲጠናቀቅ።


2) በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃንና ባለፉት ዓመታት የህግ መውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላስመዘገቡት ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ውስጥ ፈተናው ከሐምሌ 3 እስከ 13 ባሉት ቀናት ተሰጥቶ እንዲጠናቀቅ።


3) የ2015 የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 30 የሚሰጥ ሆኖ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 15 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ እንዲሆኑ።

በመጨረሻም ከ2016 ጀምሮ የትምህርት ካላንደሩን ሁሉም ተቋማት ፕሮግራሞቻቸውን በዚህ ማዕቀፍ ያስተካክሉ ዘንድ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አሳስበዋል

@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
907 viewsAnwar, edited  21:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 18:55:35
#AAU

ዩኒቨርሲቲው በመውጫ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ምክንያት የ2015 የምረቃ በዓሉን ቀየረ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ተመራቂ ተማሪዎቹን ሐምሌ 08/2015 ለማስመረቅ በማቀድ የሚሊኒየም አዳራሽን ትብብር ጠይቆ ፈቃድ አግኝቶ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ የመውጫ ፈተና መስጫን አስመልክቶ በትምህርት ሚኒስቴር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የምረቃ በዓሉን በአንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ማለትም ሐምሌ 01/2015 ለማከናወን የሚሊኒየም አዳራሽን የተለመደ ትብብር ጠይቋል።
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy
1.8K viewsElshio Owner,Ethio Students Admin, 15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ