Get Mystery Box with random crypto!

ምን ለማለት ነው? ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ለኔ_ግን_ማንበብ_የተሻለ_ሰው_ያደርጋል እንጂ ሙሉ | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

ምን ለማለት ነው? ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል

ለኔ_ግን_ማንበብ_የተሻለ_ሰው_ያደርጋል እንጂ ሙሉ ሰው አያደርግም ለመሆኑ ሙሉ ሰው አለ?

ምሁራን_ግን_ሰለ_መጽሐፍ_ምን_ይላሉ??
➀.ከምሁራን መንደር ለመድረስ ካሰብክ ብዙ መጽሐፍ አንብብ (አልበርት እንሰታይን)

➁.ጥቅት መጽሐፍትን ይቀመሳሉ ጥቂቶቹም ይወጣሉ በጣም ጥቂቶቹ ደሞ ተላምጠው ተውጠው ይሄዳሉ (ፍራንሲሰኮ ቤከን)

➂.ብዙ ሀብት ለማካበት ከሚሰገበገብት ይልቅ በቀን አንድ መጽሐፍ በሚያነቡት እቀናለሁ ( አላስካ )

➃.የአንድ መጽሐፍ ዋጋ የወረቀቱና የቀለሙ እንዲሁም የማሳተሚያው እንጂ የሀሳቦቹ ዋጋ አይደለም (ብጹእ እቡነ ሺኖዳ )

➄.መጽሐፍን ማንበብ እየቻለ የማያነብ ሰው ማንበብ ከማይችለው አይሻልም (ዶክተር ስቴፈን አርኩቬሮ)

➅.አስደሳች ነገር ንብረትና ቁሰ አይደለም መጽሐፍ እንጂ (ሲዲኒ እሰሚዝ)

➆.ሳያነቡ ከማደር ዖም ማደር ይሻላል (ዶክተር ፖል )

➇.የትኛው አባባል ተመቻችሁ??
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy