Get Mystery Box with random crypto!

#AAU ዩኒቨርሲቲው በመውጫ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ምክንያት የ2015 የምረቃ በዓሉን ቀየረ። አ | Ethio Students Books(Grade 9-12 )

#AAU

ዩኒቨርሲቲው በመውጫ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ ምክንያት የ2015 የምረቃ በዓሉን ቀየረ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ተመራቂ ተማሪዎቹን ሐምሌ 08/2015 ለማስመረቅ በማቀድ የሚሊኒየም አዳራሽን ትብብር ጠይቆ ፈቃድ አግኝቶ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ የመውጫ ፈተና መስጫን አስመልክቶ በትምህርት ሚኒስቴር በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የምረቃ በዓሉን በአንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ማለትም ሐምሌ 01/2015 ለማከናወን የሚሊኒየም አዳራሽን የተለመደ ትብብር ጠይቋል።
@Ethio_Students_only
@Ethio_Students_only
@Elshio_Academy