Get Mystery Box with random crypto!

📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ eslamik_tube — 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ eslamik_tube — 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖
የሰርጥ አድራሻ: @eslamik_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.31K
የሰርጥ መግለጫ

አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናሌ ቤተሠቦች👇👇👇
➬እስላማዊ ትምርቶች
➬እስላማዊ ታሪኮችን
➬ሶሒህ የሆኑ ሀዲሶችንም ያገኙበታል!!!
ስለ ቻናሉ ሀሠሳብ
አስተያየት እና cross ለመሠራራት ለምፈልጉ
👉 @Muba_ya👈

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-08-31 07:45:26 ቤተሰቡን ሠላም ብያለሁ።
መልካም ነገሮች የምንሰማበት ዕለት ያድርግልን።መረጃዎች መለዋወጣችን ይቀጥላል።
198 views"ųmį¥ę": , 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 22:09:38 1 ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጋው ነብይ ማን ነው?

A ኢብራሂም
B ሱለይማን
C ዳውድ
D ሙሳ

2 የውመል ቂያማ በመጀመሪያ የምንጠይቀው የትኛውን ነዉ ?

A ፆም
B ሰላት
C ዘካ
D ሱና
3 ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የጀነት ሴት ማግባት የሚሻ እሷን ያግባ ያሉዋት ሶሀባ ማን ናት ?

A ኡሙ ሰለማ
B ፋጢማ ቢንት አሰድ
C በረካ/ኡሙ አይመን
D ኡሙ ሱለይም

4 በአለም የሙስሊሙ ቁጥር ብዛት ያላት ማን ናት ?

A ኢራቅ
B ሳውዲ
C ኢንዶኔዥያ
D አልጄሪያ

5 ሀሚም ብለው የሚጀምሩ የቁርአን ሱራዎች ብዛት ስንት ናቸዉ ?

A 3
B 7
C 6
D 4


መልስ በዚህ @BDULAZIZ5


መልካም ተሳትፎ
954 viewsAbdu, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:52:15
ሊያስቅህ እንጂ አላስለቀሰህም።
957 views"ųmį¥ę": , 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:30:24
1.1K views"ųmį¥ę": , 18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:00:47
Reapect


ዳዕዋ በብዙ መልኩ ይደረጋል።
1.2K views"ųmį¥ę": , 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:55:34
ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠّﻪ ‏(ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠّﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭ ﺁﻟﻪ ‏) : ‏«ﻟﻴﺲ ﺍﻟﻐﻨﻰ ﻋﻦ
ﻛﺜﺮﺓ ﺍﻟﻌﺮﻭﺽ ، ﺇﻧﻤﺎ ﺍﻟﻐﻨﻰ ﻏﻨﻰ ﺍﻟﻨﻔﺲ »
«ሀብታም ማለት የቁስ ሀብታም አይደለም፣ ሀብታም ማለት ነፍሱን ባለው ያብቃቃ ነው!»

ወገን! ክብርህን እጅግ አስገዳጅ ካልሆነ ነገር በቀር
ለጉዳይህና ለዱንያዊ ጥቅምህ ብለህ ሰዎች ጋር በመሄድ አታምክናት!
ጂብሪል መጥቶ ለነብዩ እንዲህ በማለት አደራ አላቸው፦

ﻗﺎﻝ ﻓﻴﻬﺎ : ‏( ﻭﺍﻋﻠﻢ ﺃﻥ ﻋﺰ ﺍﻟﻤﺆﻣﻦ ﺍﺳﺘﻐﻨﺎﺅﻩ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺎﺱ )
«እወቅ! የሙዕሚን ክብሩ ከሰዎች መብቃቃቱ ነው!»

አላህ ባለን የምንብቃቃ፣ ከሰዎችና የሰዎችን የማንፈልግ ያድርገን!
1.2K views"ųmį¥ę": , 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:55:34 ወሎ አካባቢ ያላችሁና በእጃችሁ ላይ ጥሬ ብር ያላችሁ ወደ ባንክ አካውንታችሁ ከማስገባት ይልቅ በዙሪያችሁ ላሉ ጥሬ ብሩን ለሚፈልጉ በመስጠት በሞባይል ባንኪንግ እንዲተኩላችሁ አድርጉና ተባበሩ።
1.0K views"ųmį¥ę": , 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:49:57 …አንተ ትለያለህ የሀገሬ ኩራትና መከታ በርታ፣ምታ፣ማርክ እንቅልፍ የለም
1.0K views"ųmį¥ę": , 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:49:57 በጦርነት ስጋት ስቃይ ላይ ያለው ህዝብ ህመም ሊሰማን ይገባል።ከባድ መስዋዕትነት እየከፈለ ያለውን ጥምር ጦር ማገዝ ይኖርብናል።በብርቱ ትግል ዛሬ ከወልዲያ ጫፍ የተመለሰው ወራሪ ኃይል ዳግም በህዝብ ማዕበል ላለመምጣቱ መተማመኛ የለም።አስተማማኝ የሚሆነው እኛ ተደራጅተን መከላከያ ኃይሉን ማገዝ ስንጀምር ብቻ ነው
1.1K views"ųmį¥ę": , 17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:44:45 ህዝቡ እንዲሸበር እያደረጉት ያሉትና ለጠላት መጠቀሚያ ያደረጉት ባንኮች ናቸው። በተለይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ህዝብ ብሩን እናንተ ዘንድ በአማና የሚያስቀምጠው ሲቸግረው ሊጠቀምበት እንጂ ሲመቻችሁ እንድትሰጡትና ሲያሻችሁ እንድትከለክሉት አይደለም። አሠራራችሁን ፈትሹና አገልግሎታችሁን በመቀጠል ህዝቡን ከአላስፈላጊ ብዝበዛ ታደጉት። የሚመለከታችሁ አገልግሎት የተቋረጠባቸው ከተሞች አመራሮች ከባንኮቹ አመራሮች ጋር በመነጋገር ችግሩን ለመፍታት ሞክሩ።
1.5K views"ųmį¥ę": , 13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ