Get Mystery Box with random crypto!

1 ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጋው ነብይ ማን ነው? A ኢብራሂም B ሱለይማን C ዳውድ D ሙሳ | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

1 ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጋው ነብይ ማን ነው?

A ኢብራሂም
B ሱለይማን
C ዳውድ
D ሙሳ

2 የውመል ቂያማ በመጀመሪያ የምንጠይቀው የትኛውን ነዉ ?

A ፆም
B ሰላት
C ዘካ
D ሱና
3 ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የጀነት ሴት ማግባት የሚሻ እሷን ያግባ ያሉዋት ሶሀባ ማን ናት ?

A ኡሙ ሰለማ
B ፋጢማ ቢንት አሰድ
C በረካ/ኡሙ አይመን
D ኡሙ ሱለይም

4 በአለም የሙስሊሙ ቁጥር ብዛት ያላት ማን ናት ?

A ኢራቅ
B ሳውዲ
C ኢንዶኔዥያ
D አልጄሪያ

5 ሀሚም ብለው የሚጀምሩ የቁርአን ሱራዎች ብዛት ስንት ናቸዉ ?

A 3
B 7
C 6
D 4


መልስ በዚህ @BDULAZIZ5


መልካም ተሳትፎ