Get Mystery Box with random crypto!

ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠّﻪ ‏(ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠّﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭ ﺁﻟﻪ ‏) : ‏«ﻟﻴﺲ ﺍﻟﻐﻨﻰ ﻋﻦ ﻛﺜﺮﺓ | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

ﻗﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠّﻪ ‏(ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠّﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭ ﺁﻟﻪ ‏) : ‏«ﻟﻴﺲ ﺍﻟﻐﻨﻰ ﻋﻦ
ﻛﺜﺮﺓ ﺍﻟﻌﺮﻭﺽ ، ﺇﻧﻤﺎ ﺍﻟﻐﻨﻰ ﻏﻨﻰ ﺍﻟﻨﻔﺲ »
«ሀብታም ማለት የቁስ ሀብታም አይደለም፣ ሀብታም ማለት ነፍሱን ባለው ያብቃቃ ነው!»

ወገን! ክብርህን እጅግ አስገዳጅ ካልሆነ ነገር በቀር
ለጉዳይህና ለዱንያዊ ጥቅምህ ብለህ ሰዎች ጋር በመሄድ አታምክናት!
ጂብሪል መጥቶ ለነብዩ እንዲህ በማለት አደራ አላቸው፦

ﻗﺎﻝ ﻓﻴﻬﺎ : ‏( ﻭﺍﻋﻠﻢ ﺃﻥ ﻋﺰ ﺍﻟﻤﺆﻣﻦ ﺍﺳﺘﻐﻨﺎﺅﻩ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺎﺱ )
«እወቅ! የሙዕሚን ክብሩ ከሰዎች መብቃቃቱ ነው!»

አላህ ባለን የምንብቃቃ፣ ከሰዎችና የሰዎችን የማንፈልግ ያድርገን!