Get Mystery Box with random crypto!

ህዝቡ እንዲሸበር እያደረጉት ያሉትና ለጠላት መጠቀሚያ ያደረጉት ባንኮች ናቸው። በተለይም የኢትዮጵያ | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

ህዝቡ እንዲሸበር እያደረጉት ያሉትና ለጠላት መጠቀሚያ ያደረጉት ባንኮች ናቸው። በተለይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ። ህዝብ ብሩን እናንተ ዘንድ በአማና የሚያስቀምጠው ሲቸግረው ሊጠቀምበት እንጂ ሲመቻችሁ እንድትሰጡትና ሲያሻችሁ እንድትከለክሉት አይደለም። አሠራራችሁን ፈትሹና አገልግሎታችሁን በመቀጠል ህዝቡን ከአላስፈላጊ ብዝበዛ ታደጉት። የሚመለከታችሁ አገልግሎት የተቋረጠባቸው ከተሞች አመራሮች ከባንኮቹ አመራሮች ጋር በመነጋገር ችግሩን ለመፍታት ሞክሩ።