Get Mystery Box with random crypto!

በጦርነት ስጋት ስቃይ ላይ ያለው ህዝብ ህመም ሊሰማን ይገባል።ከባድ መስዋዕትነት እየከፈለ ያለውን | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

በጦርነት ስጋት ስቃይ ላይ ያለው ህዝብ ህመም ሊሰማን ይገባል።ከባድ መስዋዕትነት እየከፈለ ያለውን ጥምር ጦር ማገዝ ይኖርብናል።በብርቱ ትግል ዛሬ ከወልዲያ ጫፍ የተመለሰው ወራሪ ኃይል ዳግም በህዝብ ማዕበል ላለመምጣቱ መተማመኛ የለም።አስተማማኝ የሚሆነው እኛ ተደራጅተን መከላከያ ኃይሉን ማገዝ ስንጀምር ብቻ ነው