Get Mystery Box with random crypto!

📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ eslamik_tube — 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ eslamik_tube — 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖
የሰርጥ አድራሻ: @eslamik_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.31K
የሰርጥ መግለጫ

አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናሌ ቤተሠቦች👇👇👇
➬እስላማዊ ትምርቶች
➬እስላማዊ ታሪኮችን
➬ሶሒህ የሆኑ ሀዲሶችንም ያገኙበታል!!!
ስለ ቻናሉ ሀሠሳብ
አስተያየት እና cross ለመሠራራት ለምፈልጉ
👉 @Muba_ya👈

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-09-02 18:58:20
   እነዛ የአንተን ዝምታ አይተው ያልገባቸው ሰወች አንተ ብታወራም መቼም አይገባቸው፡፡


:¨·.·¨: ❀
 `·.
@Eslamik_tube
1.7K views"ųmį¥ę": , 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:28:46
ወላጆቻችሁን ተንከባከቡ። እናታችሁን በሚስታችሁ አትለውጧት። አንድ ቀን እንደዚህ አይነት ክስተት ያጋጥማችሁና ሊጠገን ለማይችል የልብ ስብራትና ጸጸት ሊዳርጋችሁ ይችላል።
361 views"ųmį¥ę": , 08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 07:32:12
#ጁሙዓህ
769 views"ųmį¥ę": , 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:45:25 ☞ወላሂ !!! በናንተ ላይ ድህነትን
አልፈራም ነገር ግን የምፈራላቹ...

☞ ዱንያ ከእናንተ በፊት ለነበሩ ሰዎች ተዘርግታ እንደነበረው ለእናንተም ተዘርግታ ከዚያም

☞ እነርሱ እንደተፎካከሩባት☞ እናንተም ተፎካክራችሁ

☞ እነሱን እንዳጠፋቻቸው እናንተንም እንዳታጠፋችሁ እሰጋለሁ።

ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሠለም
1.2K viewsAbdu, 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:59:15 ‌‌‌‌‌‌ከልባችን ስሜት ይልቅ ለአይምሯችን ምክንያት ማድላት አለብን።

አስተውል ለበሰለ ሰው ከስሜት ይልቅ ምክንያት ይቀድማል።

@Eslamik_Tube||እስላሚክ Tube
1.4K views"ųmį¥ę": , 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:58:41 ለካ በህይወት ሁለተኛ እድል የሚባል ነገር የለም እውነት ነው ወዳጆቼ እናንተም በህይወት መንገድ አርፍጅ አትሁኑ አንዳንዴ ማርፈድ እደ መቅረት ልብን ይሰብራል

@Eslamik_Tube||እስላሚክ Tube
1.3K views"ųmį¥ę": , 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:43:21 ══ •⊰✿ ✿⊱• ══

አቡዱላህ ኢብኑ ዑመር
ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል

ካመሸህ ንጋትን አትጠብቅ
ካነጋህ ምሽትን አትጠብቅ

በጤንነትህ ጊዜ ለበሽታህ ጊዜ
በሕይወትህ ዘመን ደግሞ
ለሞትህ ሰንቅ !!!

【 ቡኻሪ ዘግበውታል 】

══ •⊰✿ ✿⊱• ══

« ይህ ነው ኢስላም.!! »
1.4K views"ųmį¥ę": , 18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:54:16 ብሔርተኛ ካልሆናችሁ በስተቀር

#የትግራይ ህዝብ ናፍቋችኋል!
1.7K views"ųmį¥ę": , 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:45:38 «ጸጉራችሁን በከፊል የምታሳዩን እህቶች ሆይ! "እኛ ጸጉር የላችሁም ብለን አንጠረጥርም!"
ብለዋልና ወንዶች እባካችሁ ሸሪዓው ባዘዘው መልኩ ሸፍኑት።


በስንቱ እንቸገር ጎበዝ¡
1.9K views"ųmį¥ę": , 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 12:10:21 በሴት ልጅ መንገድ ላይ እሾህ አታስቀምጥ! እህትህ በዛ መንገድ ላይ ባዶ እግሯን ትመጣ ይሆናልና።
496 views"ųmį¥ę": , 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ