Get Mystery Box with random crypto!

══ •⊰✿ ✿⊱• ══ አቡዱላህ ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል ካመ | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

══ •⊰✿ ✿⊱• ══

አቡዱላህ ኢብኑ ዑመር
ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል

ካመሸህ ንጋትን አትጠብቅ
ካነጋህ ምሽትን አትጠብቅ

በጤንነትህ ጊዜ ለበሽታህ ጊዜ
በሕይወትህ ዘመን ደግሞ
ለሞትህ ሰንቅ !!!

【 ቡኻሪ ዘግበውታል 】

══ •⊰✿ ✿⊱• ══

« ይህ ነው ኢስላም.!! »