Get Mystery Box with random crypto!

☞ወላሂ !!! በናንተ ላይ ድህነትን አልፈራም ነገር ግን የምፈራላቹ... ☞ ዱንያ | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

☞ወላሂ !!! በናንተ ላይ ድህነትን
አልፈራም ነገር ግን የምፈራላቹ...

☞ ዱንያ ከእናንተ በፊት ለነበሩ ሰዎች ተዘርግታ እንደነበረው ለእናንተም ተዘርግታ ከዚያም

☞ እነርሱ እንደተፎካከሩባት☞ እናንተም ተፎካክራችሁ

☞ እነሱን እንዳጠፋቻቸው እናንተንም እንዳታጠፋችሁ እሰጋለሁ።

ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሠለም