Get Mystery Box with random crypto!

📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ eslamik_tube — 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ eslamik_tube — 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖
የሰርጥ አድራሻ: @eslamik_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.31K
የሰርጥ መግለጫ

አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናሌ ቤተሠቦች👇👇👇
➬እስላማዊ ትምርቶች
➬እስላማዊ ታሪኮችን
➬ሶሒህ የሆኑ ሀዲሶችንም ያገኙበታል!!!
ስለ ቻናሉ ሀሠሳብ
አስተያየት እና cross ለመሠራራት ለምፈልጉ
👉 @Muba_ya👈

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-09-01 08:29:04 እነዚህ ምክሮችን ስራባቸው።
①) ያልፈለገህን መተው ለተሻለው መዘጋጀት ነው።
"من ترك شيئا لله عوضه الله خيرا منه!"
"አላህን ብሎ አንድን ነገር የተወ ከሱ የተሻለን አላህ ይተካለታል!"

②) መተው የሚፈልጉትን ማግኛ መንገድ ነው።
"من ترك ملك!"
"የተወ አገኘ!"

③) መታገስ የስኬት ቁልፍ ነው።
"اصبر حتى يأتي أمر الله!"
"የአላህ ትዕዛዝ እስኪመጣ ጠብቅ ታገስ!"
827 views"ųmį¥ę": , 05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:28:40
796 views"ųmį¥ę": , 05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:24:21
ሰው ሲጨክን አዕዋፋት ሊዘይሩን ይሆን?
858 views"ųmį¥ę": , 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:50:41 «በመልክና በአቋም ፥ ሰው ለምትገመግሙ፣
ሰውነት "ቀፎ" ነው ፥ ቅንጭላት ነው "ሲሙ"።»

: ከባጃጅ
250 views"ųmį¥ę": , 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:50:13 ‏قال #حبيب_بن_أبي_ثابت رحمه الله تعالى

"من حُسْنِ خلق الرجل أن يُحدِّث صاحبه وهو يبتسم".
«ከአንድ ሰው የመልካም ስነ ምግባር መገለጫ መካከል ጓደኛውን ፈገግ እያለ ማዋራቱ ይካተታል።»

#روضة_العقلاء : ( ص٧٧ )
254 views"ųmį¥ę": , 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:42:02 የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«ፍጻሜውን ሳትመለከቱ ማንም በሚሠራው ሥራ አትደነቁ።»
[ሲልሲለቱ-ስ'ሶሒሓህ: 1334]
323 views"ųmį¥ę": , 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:52:32 አስተውላችሁ ከሆነ…
በአሁኑ ወቅት ከበርካታ የዘመናችን ከተሜ ሴቶች ይልቅ ገጠሬ ወንዶች የተሻለ ሐያእ አላቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም።


እኛ'ኮ ድሮ በዘመናችን ሴት ቁሞ ሲያወራን እንኳን ቀና ብለን ልናይ ላባችን ግጥም ብሎ ይሸፍነን ነበር።

ዛሬ'ማ ጭራሽ የሴት ደፋሪም መጣ እያላችሁ ነው!

ነስአሉልሏሃ ሰላመተ ወልዓፊያህ!
592 views"ųmį¥ę": , 14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:51:31 ሀይቅ ጃራ የነበሩ የትግራይ ተፈናቃዮች ወደ አፋር ክልል ተወስደዋል።
539 views"ųmį¥ę": , 14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:51:30 ጎብዬ ሰሜን አቅጣጫ ከቃሊም እየተሰበሰበ ያለው ወራሪ ኃይል ላይ ሁለት ጊዜ የአየር ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል።

ወራሪ ኃይሉ ሮቢት በት/ቤት ውስጥ ተከማችቶ የነበረወረን ቁስለኛ ወደ አላማጣ ሲያጓጉዝ ማርፈዱ ታውቋል።

ወርቄ የሚገኙ አርሶ አደሮች ወደ ቀያቸው ለመግባት ያሰበውን ወራሪ ሲፋለሙ ውለው አድረዋል።በጥረታቸውም ስኬትን አስመዝግበዋል።
ከወልዲያና መርሳ ተፈናቅለው ወደ ደሴ ኮምቦልቻ ሀርቡ የሄዱ ወገኖች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ይገኛሉ።

ወልቃይት እና አበርገሌ ወደ ፊት ወጥረዋል።
536 views"ųmį¥ę": , 14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:51:30 ጎብዬ—ሮቢት…ወርቄ
500 views"ųmį¥ę": , 14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ