Get Mystery Box with random crypto!

እነዚህ ምክሮችን ስራባቸው። ①) ያልፈለገህን መተው ለተሻለው መዘጋጀት ነው። 'من ترك شيئ | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

እነዚህ ምክሮችን ስራባቸው።
①) ያልፈለገህን መተው ለተሻለው መዘጋጀት ነው።
"من ترك شيئا لله عوضه الله خيرا منه!"
"አላህን ብሎ አንድን ነገር የተወ ከሱ የተሻለን አላህ ይተካለታል!"

②) መተው የሚፈልጉትን ማግኛ መንገድ ነው።
"من ترك ملك!"
"የተወ አገኘ!"

③) መታገስ የስኬት ቁልፍ ነው።
"اصبر حتى يأتي أمر الله!"
"የአላህ ትዕዛዝ እስኪመጣ ጠብቅ ታገስ!"