Get Mystery Box with random crypto!

📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

የቴሌግራም ቻናል አርማ eslamik_tube — 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖
የቴሌግራም ቻናል አርማ eslamik_tube — 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖
የሰርጥ አድራሻ: @eslamik_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.31K
የሰርጥ መግለጫ

አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናሌ ቤተሠቦች👇👇👇
➬እስላማዊ ትምርቶች
➬እስላማዊ ታሪኮችን
➬ሶሒህ የሆኑ ሀዲሶችንም ያገኙበታል!!!
ስለ ቻናሉ ሀሠሳብ
አስተያየት እና cross ለመሠራራት ለምፈልጉ
👉 @Muba_ya👈

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-08-31 12:49:31 ካልተቀጠቀጠ አይበላም ቋንጣ
የዋግሽሞች ሀገር እንደት ነው ሰቆጣ

ከመጣማ በለው
924 views"ųmį¥ę": , 09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:48:56 መመዝገብ ያለበት ሀቅ

በአበርጌሌ ሰቆጣን አልፎ ወደ ባህርዳር፣ላሊበላ፣ጋሼና
በራያ ግዳን፣ወልዲያ፣ጭፍራ፣ያሎ፣
በወልቃይት ጎንደር፣ባህርዳር አድርጎ አማራ ክልልንና አፋር ክልልን ለመውረር በሶስት ግንባሮች (ራያ፣ሰቆጣ፣ወልቃይት)ጦርነት የከፈተው ራሱ ህውሃት ነው።መቼስ ሰው ሲመቱት ራሱን መከላከሉ ግድ ነው።የኢትዮጵያ ሀይሎችም ያደረጉት ይህንኑ ነው።
900 views"ųmį¥ę": , 09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 11:43:07 وَالَّذِي نَفْسِي بِيَدِهِ، لوْ لَمْ تُذْنِبُوا لَذَهَبَ اللَّهُ بِكُمْ، وَلَجَاءَ بِقَوْمٍ يُذْنِبُونَ، فَيَسْتَغْفِرُونَ اللَّهَ، فَيَغْفِرُ لهمْ.

[ሙስሊም: 2719]

عَنِ النبيِّ صَلَّى اللَّهُ عليه وَسَلَّمَ، فِيما يَحْكِي عن رَبِّهِ عَزَّ وَجَلَّ، قالَ: أَذْنَبَ عَبْدٌ ذَنْبًا، فَقالَ: اللَّهُمَّ اغْفِرْ لي ذَنْبِي، فَقالَ تَبَارَكَ وَتَعَالَى: أَذْنَبَ عَبْدِي ذَنْبًا، فَعَلِمَ أنَّ له رَبًّا يَغْفِرُ الذَّنْبَ، وَيَأْخُذُ بالذَّنْبِ، ثُمَّ عَادَ فأذْنَبَ، فَقالَ: أَيْ رَبِّ اغْفِرْ لي ذَنْبِي، فَقالَ تَبَارَكَ وَتَعَالَى: عَبْدِي أَذْنَبَ ذَنْبًا، فَعَلِمَ أنَّ له رَبًّا يَغْفِرُ الذَّنْبَ، وَيَأْخُذُ بالذَّنْبِ، ثُمَّ عَادَ فأذْنَبَ فَقالَ: أَيْ رَبِّ اغْفِرْ لي ذَنْبِي، فَقالَ تَبَارَكَ وَتَعَالَى: أَذْنَبَ عَبْدِي ذَنْبًا، فَعَلِمَ أنَّ له رَبًّا يَغْفِرُ الذَّنْبَ، وَيَأْخُذُ بالذَّنْبِ، اعْمَلْ ما شِئْتَ فقَدْ غَفَرْتُ لَكَ، قالَ عبدُ الأعْلَى: لا أَدْرِي أَقالَ في الثَّالِثَةِ أَوِ الرَّابِعَةِ: اعْمَلْ ما شِئْتَ.

[ሙስሊም: 2758]
980 views"ųmį¥ę": , 08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:59:43 እኔ'ኮ ባሎች የምትገርሙኝ… የቤት እቃ የገዛችሁ ጊዜ ለሚስታችሁ ስጦታ የገዛችሁ የምታስመስሉት ነገር! አብረህ የምትጠቀምበትን እቃ ስለገዛህ እንደት እንደ ስጦታ ታስባለህ?

ብለህ ብለህ ጀለብያም ስተገዛ ለርሷ ስጦታ የገዛህ እንዳይመስልህ!

ግን የምር አንዳንዱ ወንድ ልፍስፍስነቱ ጥግ ከደረሰ ከመሆኑ የተነሳ፤ ራሱን መንከባከቡ በራሱ እንደ ስጦታ ይታሰባል።
938 views"ųmį¥ę": , 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:59:43 ትናንት ደሴ ላይ በትክክል አገልግሎት ሲሰጡ ከነበሩ ባንኮች መካከል ዘምዘም፣ ሂጅራ፣ አዋሽና አባይ ባንኮች ይገኙበታል። ሌላው'ማ «ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ» እንዳላለን ሁሉ ተጫውቶብናል። በሰላሙ ቀን በየመንገዱ ላይ እያስቆሙ አካውንት ክፈቱ በማለት እንዳልተማጸኑን ሁላ ዛሬ ያስቀመጥነውን ስጡን ስንል ፊታቸውን አጠቆሩብን። እኔ'ማ በተለይ 5 ኪሎና 6 ኪሎ አካባቢ መንገድ ላይ እያስቆሙ አካውንት ያስከፈቱኝን ባንኮች ዝርዝር ሁላ ረስቸዋለሁ። ብቻ ግን «ፎቶ የለኝም!» ስላቸው «ሐጂ፣ ሐጂ፣ ሸሁ፣ ሸሁ፤ ሌላ ቀን ታመጣለህ!» ብለው መቶ መቶ ብር መውሰዳቸውን ነው የማስታውሰው። አንዳንዶቹ አሁን ባለሁበት ሰፈር ጭራሽ ቅርንጫፍም የላቸው። ከሁሉም ጋር የሰጠሁትን መቶ ብር አውጥቼ አንድ ባንክ ላይ ባጠራቅመው ዘይት ይገዛልኝ ነበር'ኮ¡

ለማንኛውም ሰውን ስትፈልጉ ብቻ ሳይሆን ሰውም ሲፈልጋችሁ በቃላችሁ እየተገኛችሁ!
921 views"ųmį¥ę": , 07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:46:22
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ [Part: ③⑥③]


#ቁርኣን
210 views"ųmį¥ę": , 04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:45:26 ወልዲያና አካባቢው ሠላም አድሯል።
ጥምር ጦሩ ከጎብዬ ወደ ሮቢት እየገሰገሰ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።
አግዙ
214 views"ųmį¥ę": , 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:45:26 ወልቃይት…Loading
207 views"ųmį¥ę": , 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:45:26 ዛሬ ንጋት መቀሌ ከተማና አካባቢዋ በተመረጡ የህውሃት ወታደራዊ ስፍራዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሙ ታውቋል።ትናንት ምሽት ሌላ ድብዳባ መካሄዱ ይታወሳል።
203 views"ųmį¥ę": , 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:45:26 መረጃ…Loading
199 views"ųmį¥ę": , 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ