Get Mystery Box with random crypto!

መመዝገብ ያለበት ሀቅ በአበርጌሌ ሰቆጣን አልፎ ወደ ባህርዳር፣ላሊበላ፣ጋሼና በራያ ግዳን፣ወልዲ | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

መመዝገብ ያለበት ሀቅ

በአበርጌሌ ሰቆጣን አልፎ ወደ ባህርዳር፣ላሊበላ፣ጋሼና
በራያ ግዳን፣ወልዲያ፣ጭፍራ፣ያሎ፣
በወልቃይት ጎንደር፣ባህርዳር አድርጎ አማራ ክልልንና አፋር ክልልን ለመውረር በሶስት ግንባሮች (ራያ፣ሰቆጣ፣ወልቃይት)ጦርነት የከፈተው ራሱ ህውሃት ነው።መቼስ ሰው ሲመቱት ራሱን መከላከሉ ግድ ነው።የኢትዮጵያ ሀይሎችም ያደረጉት ይህንኑ ነው።