Get Mystery Box with random crypto!

እኔ'ኮ ባሎች የምትገርሙኝ… የቤት እቃ የገዛችሁ ጊዜ ለሚስታችሁ ስጦታ የገዛችሁ የምታስመስሉት ነገ | 📖//እስላሚክ⚡️⚡️TŰB€//📖

እኔ'ኮ ባሎች የምትገርሙኝ… የቤት እቃ የገዛችሁ ጊዜ ለሚስታችሁ ስጦታ የገዛችሁ የምታስመስሉት ነገር! አብረህ የምትጠቀምበትን እቃ ስለገዛህ እንደት እንደ ስጦታ ታስባለህ?

ብለህ ብለህ ጀለብያም ስተገዛ ለርሷ ስጦታ የገዛህ እንዳይመስልህ!

ግን የምር አንዳንዱ ወንድ ልፍስፍስነቱ ጥግ ከደረሰ ከመሆኑ የተነሳ፤ ራሱን መንከባከቡ በራሱ እንደ ስጦታ ይታሰባል።