Get Mystery Box with random crypto!

እለታዊ ዜና

የቴሌግራም ቻናል አርማ eletawizena — እለታዊ ዜና
የቴሌግራም ቻናል አርማ eletawizena — እለታዊ ዜና
የሰርጥ አድራሻ: @eletawizena
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.10K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-20 06:03:07 የአማራ ልዩ ኃይል «አልተበተነም» ባለስልጣን
https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%88%8D%E1%8B%A9-%E1%8A%83%E1%8B%AD%E1%88%8D-%C2%AB%E1%8A%A0%E1%88%8D%E1%89%B0%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%8A%90%E1%88%9D%C2%BB-%E1%89%A3%E1%88%88%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%8C%A3%E1%8A%95/a-65321575?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss

።መግለጫዉን የሰጡት የክልሉ የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ቢሮ የበላይ ግዛቸዉ ሙሉነሕ እንዳሉት አብዛኞቹ የልዩ ኃይል ባልደረቦች በየተመደቡበት አካባቢ ከትተዋል።አካባቢዉንና የአባላቱን ብዛት ግን አልጠቀሱም።የልዩ ኃይል አብዛኛ አባላት «ተበትነዋል» የሚለዉን ወቀሳና አስተያየት ግን አቶ ግዛቸዉ «ሐሰት»ብለዉታል
18 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 14:18:29 በሕንድ መንግሥታዊ ስነ-ስርዓት ላይ ተሳታፊ የነበሩ 11 ሰዎች በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ሞቱ
https://www.bbc.com/amharic/articles/c80r08w41jxo?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

በሕንድ መንግሥታዊ ስነ-ስርዓት ላይ ተሳታፊ የነበሩ 11 ሰዎች በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት ሞቱ።
96 views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 11:42:12 ኢትዮጵያ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት 2 ቢሊየን ዶላር ብድር ለማግኘት መጠየቋ ተዘገበ
https://www.bbc.com/amharic/articles/c88g4g9rme4o?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ቢያንስ የ2 ቢሊዮን ዶላር ብድር ለማግኘት ከተቋሙ ጋር እየተነጋገረች መሆኑን ሮይተርስ ዘገበ።
105 views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 09:28:40 ለስልጣን ሽሚያ የሚደረገው ግጭት በቀጠለባት ሱዳን 56 ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ
https://www.bbc.com/amharic/articles/ckry5m52jj4o?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

በሱዳን ለስልጣን ሽሚያ በአገሪቱ ጦር እና በልዩ ኃይል ሚሊሻ አባላት መካከል የሚደረገው ግጭት ቀጥሎ ቢያንስ 56 ሰላማዊ ሰዎች መደጋለቸው ተነገረ።
115 views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 02:56:21 በሽብር የተከሰሰው ቱኒዚያዊ እግር ኳስ ተጫዋች እራሱን በእሳት አቃጠለ
https://www.bbc.com/amharic/articles/cd1r8ngde8yo?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

ቱኒዚያዊው እግር ኳስ ተጫዋች ኖዛር ኢሱዊ “በፖሊስ ተፈጸመብኝ ያለውን በደል” በመቃውም እራሱን በእሳት በማቃጠሉ በደረሰበት ጉዳት መሞቱን ቤተሰቦቹ ተናገሩ።
145 views23:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 02:32:03 ትንሳኤ እና ተጠቃሽ የሥነ ግጥም ሥራዎች
https://www.bbc.com/amharic/articles/c51e781vvjeo?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

ከትንሳኤ በፊት ባለው እሁድ ከሚከበረው የሆሳዕና ዕለት ጀምሮ፣ ከትንሳኤ ዕለት እሁድ በኋላ አስካለው ዳግማ ትንሳኤ ዕለት ድረስ በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ያለው ጊዜ በፋሲካ በዓል ድባብ የሚደምቁ ሳምንታት ናቸው። ከበዓሉ ሽርጉድ እና ድባብ በተጨማሪ ወቅቱን የሚዘክሩ መንፈሳዊ እና ዓለማዊ የኪነጥበብ ሥራዎች ይነሳሉ። ከሥነ ግጥም ዘርፍ ደግሞ ከትንሳኤ ሰሞን ጋር የሚገጥሙ ሥራዎችም ይነሳሉ።
139 views23:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 19:19:18 ጋርዲዮላ ከአርሰናል ጋር የሚኖረን ጨዋታ የፍጻሜ ይሆናል አሉ
https://www.bbc.com/amharic/articles/c72npjple0po?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

የማንቸስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በሊጉ ከአርሰናል ጋር የሚኖራቸው ጨዋታ የሊጉን አሸናፊ የሚለይ ነው አሉ።
162 views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 18:02:05 “ከዛሬ ጀምሮ የክልል ልዩ ኃይል የሚባል አደረጃጀት የለም”  - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
https://amharic.voanews.com/a/7051902.html

“ከዛሬ ጀምሮ የክልል ልዩ ኃይል የሚባል አደረጃጀት የለም” ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ተናግረዋል።


የመከላከያ ጀነራሎች፣ ፌዴራል ፖሊስ እና የክልል የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የክልል ኃይሎችን በፌዴራል ኅይሎች ውስጥ መልሶ ማደራጀት በተመለከተ ገምግማ መካሄዱን ብሔራዊው የቴሌቭዥን ጣቢያ ኢቢሲ ዛሬ ዘግቧል።


“የክልል ልዩ ሃይሎች እንደገና በመደራጀታቸው ህብረ ብሄራዊ ጠንካራ የጸጥታ ተቋም ይገነባል” ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መናገራቸውን ጣቢያው ዘግቧል።


“ኢትዮጵያ ከነበረችበት የጸጥታ ችግር በፍጥነት መውጣቷን፣ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትም በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ” መሆኑን መናገራቸውንም ሪፖርቱ አክሏል።


የክልል ኃይሎችን አደረጃጀት ለመቀየር ካስገደዱት ጉዳዮች መካከል “የክልል ልዩ ኃይሎች አደረጃጀት ህጋዊ አለመሆን፣ በክልሎች መካከል እንደ ስጋት መተያየት እንዲሁም ችግሮችን በሃይል ለመፍታት የሚደረገው እንቅስቃሴ” መሆናቸውን ፊልድ ማርሻሉ ተናግረዋል።


በሁሉም ክልሎች መልሶ የማደራጀት ሥራው “ተጠናክሮ መቀጠሉን" የገለጹት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም “ከዛሬ ጀምሮ የክልል ልዩ ኃይል የሚባል አደረጃጀትና መዋቅር የለም" ብለዋል።


 


 
162 views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 03:00:43 የዩክሬን ወታደር አንገት ሲቀላ ያሳያል የተባለው ቪዲዮ ፕሬዚዳንት ዜለንስኪን አስቆጣ
https://www.bbc.com/amharic/articles/cg3zk0ld0y3o?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

የዩክሬን ወታደር በአንድ ሩሲያዊ ሲቀላ ያሳያል የተባለው ቪዲዮ መውጣቱን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ዓለም አቀፍ መሪዎች ምላሽ እንዲሰጡ ጠየቁ።
173 views00:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 19:00:15 በገና መንፈሳዊ የሙዚቃ መሳሪያ
https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8C%88%E1%8A%93-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%88%B3%E1%8B%8A-%E1%8B%A8%E1%88%99%E1%8B%9A%E1%89%83-%E1%88%98%E1%88%B3%E1%88%AA%E1%8B%AB/a-65307042?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እየተገባደደ ያለው ዐቢይ ፆም ያለ በገና አዳጋችና የማይታሰብ ነው፡፡ የሃማኖቱ ተከታዮች ለድፍን ሁለት ወራት ያህል በየዓመቱ ስርኣተ ፆሙን ሲከውኑ በገና ለጾም ወራቱ በሙሉ አገልግሎት ላይ ይውላል ፡፡
179 views16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ