Get Mystery Box with random crypto!

እለታዊ ዜና

የቴሌግራም ቻናል አርማ eletawizena — እለታዊ ዜና
የቴሌግራም ቻናል አርማ eletawizena — እለታዊ ዜና
የሰርጥ አድራሻ: @eletawizena
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.10K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 153

2022-07-10 10:03:47 የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ለቀጣይ አስርት ዓመታት በመሪነት መቆየት እንደሚፈልጉ ተናገሩ
https://www.bbc.co.uk/amharic/articles/ce9l4l41nrpo?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

ላለፉት 20 ዓመታት በሥልጣን ላይ የቆዩት የሩዋንዳው መሪ ፖል ካጋሜ አሁንም ለቀጣይ 20 ዓመታት በፕሬዝዳንትነት ለመቀጠል እንደሚያስቡ ተናገሩ።
87 views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:02:47 ቤተ መንግሥታቸው በተቃዋሚዎች የተወረረው የሲሪላንካ ፕሬዚዳንት ከሥልጣን ሊለቁ ነው
https://www.bbc.co.uk/amharic/articles/cv2xvxp2p85o?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

ተቃዋሚዎች የሲሪላንካውን ፕሬዚዳንት ቤተ መንግሥት ጥሰው መግባታቸውን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ጎታባያ ራጃፓክሳ ሥልጣናቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ።
79 views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:01:47 ሶማሊያውያን በጉንዳን ‘ሱስ መጠመዳቸው’ እንዳሳሰበው የአገሪቱ ፖሊስ ገለጸ
https://www.bbc.co.uk/amharic/articles/cgr9j9y6y08o?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

የሶማሊያ ፖሊስ በርካታ ሰዎች እንደ እጽ እየተጠቀሙበት ነው ያለውን በአገሪቱ ያለ አንድ የጉንዳን ዝርያን እጽ ነው ሲል በመለየት አስጠነቀቀ።
73 views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 08:41:29 የአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ ጉብኝት በኤርትራ
https://www.bbc.co.uk/amharic/articles/c1e9y8vngvjo?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ በኤርትራ መንግሥት ግብዣ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ዋና ከተማዋ አሥመራ ገብተዋል።
72 views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 08:40:29 በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቻይናውያን ግላዊ መረጃ ተሰርቆ ለሽያጭ መቅረቡ አነጋጋሪ ሆኗል
https://www.bbc.co.uk/amharic/articles/cp42eek8x71o?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

አንድ የበይነ መረብ መረጃ ሰርሳሪ ከቻይና የፖሊስ ተቋም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን መረጃ መዝብሮ ለሽያጭ ማቅረቡን ተከትሎ ጉዳዩ መነጋገሪያ ሆኗል።
78 views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 08:39:29 እስከ 3 ሚሊዮን ዶላር የሚጠይቁት የደቡብ አፍሪካ አጋቾች
https://www.bbc.co.uk/amharic/articles/c51d0pxk2pyo?at_medium=RSS&at_campaign=KARANGA

በደቡብ አፍሪካ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ጠለፋና እገታ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል።ይህንንም አሃዝ በመመልከት በዓለም ላይ በጠለፋና በእገታ ቁንጮ ከሚባሉት አገሮች አንዷመሆኗን ኤምፎ ላካጄ ከጆሃንስበርግ ዘግቧል።
75 views05:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ