Get Mystery Box with random crypto!

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ dotcomtvshow — Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dotcomtvshow — Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @dotcomtvshow
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.01K
የሰርጥ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የሰረፀባት፣ያደገች ፣የበለፀገች እና የዓለም ህዝብ ሁሉ የሚመርጣት ምርጥ ሀገር እንድትሆን እመኛለሁ!!
t.me/dotcomtvshow

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-07-23 18:16:37
1.2K viewsBahiru Abas, 15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 17:34:31 #ጥያቄ
1) 1 Zetta Byte(ZB) ስንት Exa Byte(EB) ነው?
2) 1 Petta Byte(PB) ስንት Terra Byte(TB) ነው?

Google ማድረግ ይቻላል።
1.2K viewsBahiru Abas, 14:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 16:10:49
እንኳን ደስ አለህ-ነፃነት
1.3K viewsBahiru Abas, 13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-23 15:33:24
ሌላው ጀግና ተመልከቱት!!
ሙሉቀን ሃብታሙ ይባላል፣ እንደ አብዛኛው ተማሪ ከቤተሰብ ብር እየተላከለት አይደለም የተማረው በምትመለከቱት መልኩ እየሰራ እየተማረ ለምርቃት በቅቷል። ሙሉቀን ሀብታሙ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየሰራ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በኢንጂነሪንግ ተመርቋል። የስራ አጋሮቹም አቀባበል አድርገውለታል። እንኳን ደስ አለህ

#ጀግና ብንለውስ

የፌስቡክ ገፄን ፎሎ ለማድረግ ፦
https://www.facebook.com/Tvdotcomshow?mibextid=ZbWKwL
1.3K viewsBahiru Abas, 12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 18:49:44
በአንድ ድንጋይ.....
congratulations
1.7K viewsBahiru Abas, 15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 18:14:27 ሰሞኑን የተመረቃችሁ ተማሪዎች አላችሁ? እስቲ እንኳን ደስ አላችሁ እንበላችሁ።የተመረቃችሁበት የትምህርት ዘርፍ እና የትምህርት ደረጃችሁን ከፎቶ ጋር አርጋችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልን።
ሌሎቻችን በጨዋ ደንብ"እንኳን ደስ አላችሁ" እንበላቸው።
አላማው እንድታነቃቁን ነው!!
1.6K viewsBahiru Abas, 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 17:51:33 አስደናቂ ነው።ለማመን ይከብዳል።#ብራቮ
በአንድ አመት ውስጥ በ4 ማስተርስ ዲግሪ የተመረቀው ኢትዮጵያዊ

1. MA in International Cooperation and Humanitarian Aid (Spain)

2. MA in Executive Community Leadership from Addis Ababa University/Jönköping University (Sweden)

3. MA in International Relations and Diplomacy from Hawassa University

4. MA in Socio-Economic Development and Planning from Wolaita Sodo University

ማነው እሱ?
ኢንጂነር ደሳለኝ ዳካ ግደቦ ይባላል፣ የተወለደው በወላይታ ዞን ዳሞት ፑላሳ ወረዳ ህሌና ቆርኬ ቀበሌ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪ በ1998 ዓ.ም ከአርባምንጭ ዩንቨርስቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ሜዳልያ በመሸለም ነው የተመረቀው፣ እንደተመረቀ ለአጭር ጊዜ በመንግሥት ኃላፊነት ላይ ሰርቷል፣ የመንግስት ኃላፊነትን በገዛ ፈቃዱ በመልቀቅ የረዥም ጊዜ ህልሙ የነበረውን ከአንድ አስርት አመታት በላይ ጀምሮ በግል ጥረቱ ለማህበረሰቡ የተለያዩ በጎ ተግባር ሥራ ላይ አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል።

የትምህርት ጥማቱን ለማርካትና ተጨማሪ እውቀት ለመሸመት ከመጀመሪያው ድግሪ ትምህርት ዘርፍ ጋር በምንም የማይገናኝ ለቀጣይ ጉዞ ያግዛል ብሎ ያሰበውን ፈተና ተፈተነ በሚገርም ሁኔታ ከተፈተኑ ዘርፉ ተማሪዎች በበለጠ በሁሉም ከፍተኛ ማለፊያ ውጤት በማስመዝገብ ቀጠለ።

በትናንትናው ዕለት በሁለት ማስተርስ ድግሪ የማዕረግ ተመራቂ ቢሆንም ሁለቱን መድረስ ጊዜ ባለመኖሩ በሐዋሳ ዩንቨርስቲ በከፍተኛ ማዕረግ በMA in International Relations and Diplomacy (3.87) ምረቃ ቦታ ሳይገኝ በዎላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ በአካል በመገኘት MA in Socio-Economic Development and Planning (3.97) የሜዳልያ ሽልማት በመውሰድ ተመርቋል።

በተለይም በአውሮፓ የስፔን MA in International Cooperation and Humanitarian Aid (Spain) ትምህርት በOnile እና ጥናታዊ ጽሁፍ ደግሞ በአካል የሚቀርብ ቢሆንም ካለው የስራ ጫና እንዲሁም በሀገር ውስጥ እየተማረ የነበረውን ትምህርት እንዳይስተጓጎል ጉዞ በመሰረዝ ከኢትዮጵያ ሆኖ ለማቅረብ ያቀረበው ጥያቄ በዩንቨርሲቲው ተቀባይነት አግኝቶ ጥናታዊ ፅሁፍ በማቅረብ ውጤቱም ከፍተኛ ሆኖ ተመዝግቦለታል።

በሌላ በኩል አራተኛው የማስተርስ ድግሪ በExecutive Community Leadership from Addis Ababa University/Jönköping University (Sweden) ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቦዋል።

የሼፕ ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራችና ባለቤት ኢንጂነር ደሳለኝ ዳካ በዎላይታ ሻንቶ ከተማ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ በራሱ ጥረት ከተለያዩ አለምአቀፍ ተቋማት ጋር በመፃፃፍ ያስገነባው የማህበረሰብ ቤተ-መጻሕፍት ህንፃ በጥቂቱ ለአብነት የሚጠቀስ ሲሆን ላይብረሪው ከአንደኛ ደረጃ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎችና ለምርምር እና ጥናት አገልግሎት የሚውሉ ከ22,000 በላይ ውድ በዘመናዊ ኮምፒተሮች ጭምር የተጫኑ መጽሐፍትን ከተለያዩ አለማት በማስመጣት ለበርካቶች በነፃ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ተነግሯል።

#ብራቮ እንበለው

መረጃው የወላይታ ታይምስ ነው ለፋስት መረጃ ያደረሰው ቴዲ ዋና ነው!!

ሼር_ይደረግ

የፌስቡክ ገፄን ፎሎ ለማድረግ ፦
https://www.facebook.com/Tvdotcomshow?mibextid=ZbWKwL
1.4K viewsBahiru Abas, 14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 17:51:22
1.2K viewsBahiru Abas, 14:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-21 17:23:54
#እንኳን_ደስ_ያለሽ
#እጅጋየሁ_ሺባባው
#የማያረጅ_ውበት
1.3K viewsBahiru Abas, 14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-05 17:07:37
የፌስቡክ ፓስዎርዳችን ሲጠፋብን እንዴት መለወጥ ወይም ማስተካከል ይቻላል ?

⓵ የይለፍ ቃልዎን ለመቀየር
አስቀድመው ገብተው ከሆነ ፌስቡክ ላይ የይለፍ ቃልዎን ለመለወጥ-
1. Settings & Privacy የሚለውን ይጫኑ።
2. Security and Login የሚለውን ይጫኑ፡፡
3. Change Password የሚለውን ይጫኑ ።
4. Type your current ከሚለው ሳጥን አሁን የምንጠቀምበትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም new password ከሚለው ሳጥን አዲስ መቀየር የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም አሁንም ደግማችሁ ከሶስተኛው ሳጥን አዲስ መቀየር የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም, Save Changes የሚለውን ይጫኑ።

⓶ ፓስዎርዳችሁ ቢጠፋባችሁ እንዴት ፌስቡካችንን መክፈት እንችላለን?
ወደ ፌስቡክ ካልገቡ የይለፍ ቃልዎን እንደገና ለማስጀመር:
1. Click Forgot Password? የሚለውን ይጫኑ .
2. የርስዎን ኢሜል ፣ የሞባይል ስልክ ቁጥር ፣ ሙሉ ስም ወይም የተጠቃሚ ስም ይተይቡ ፣ ከዚያ search የሚለውን ይጫኑ
ይፈልጉ
3. ከዛም የርስዎን የስልክ ቁጥርና ኢሜይል ያሳይዎታል ከፈለጉ በስልክ ቁጥርዎ ወይም በኢሜይል የምስጢር ቁጥር ይላክልዎታል ከዛም ተላከለዎትን የምስጢር ቁጥሩ ያስገቡ። ትክክለኛውን ካስገቡ አዲስ ፓስዎርድ እንድናስገባ ይጋብዘናል ስህተት ካስገባን ግን ትክክል አለመሆኑንና አዲስ ፓስዎርድ እንድናስገባ አይጋብዘንም።

#ቻነሌን ተቀላቅለዋል?
691 viewsBahiru Abas, 14:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ