Get Mystery Box with random crypto!

ሰሞኑን የተመረቃችሁ ተማሪዎች አላችሁ? እስቲ እንኳን ደስ አላችሁ እንበላችሁ።የተመረቃችሁበት የትም | Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

ሰሞኑን የተመረቃችሁ ተማሪዎች አላችሁ? እስቲ እንኳን ደስ አላችሁ እንበላችሁ።የተመረቃችሁበት የትምህርት ዘርፍ እና የትምህርት ደረጃችሁን ከፎቶ ጋር አርጋችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልን።
ሌሎቻችን በጨዋ ደንብ"እንኳን ደስ አላችሁ" እንበላቸው።
አላማው እንድታነቃቁን ነው!!