Get Mystery Box with random crypto!

ሌላው ጀግና ተመልከቱት!! ሙሉቀን ሃብታሙ ይባላል፣ እንደ አብዛኛው ተማሪ ከቤተሰብ ብር እየተላ | Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

ሌላው ጀግና ተመልከቱት!!
ሙሉቀን ሃብታሙ ይባላል፣ እንደ አብዛኛው ተማሪ ከቤተሰብ ብር እየተላከለት አይደለም የተማረው በምትመለከቱት መልኩ እየሰራ እየተማረ ለምርቃት በቅቷል። ሙሉቀን ሀብታሙ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየሰራ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በኢንጂነሪንግ ተመርቋል። የስራ አጋሮቹም አቀባበል አድርገውለታል። እንኳን ደስ አለህ

#ጀግና ብንለውስ

የፌስቡክ ገፄን ፎሎ ለማድረግ ፦
https://www.facebook.com/Tvdotcomshow?mibextid=ZbWKwL