Get Mystery Box with random crypto!

የፌስቡክ ፓስዎርዳችን ሲጠፋብን እንዴት መለወጥ ወይም ማስተካከል ይቻላል ? ⓵ የይለፍ ቃልዎን ለ | Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

የፌስቡክ ፓስዎርዳችን ሲጠፋብን እንዴት መለወጥ ወይም ማስተካከል ይቻላል ?

⓵ የይለፍ ቃልዎን ለመቀየር
አስቀድመው ገብተው ከሆነ ፌስቡክ ላይ የይለፍ ቃልዎን ለመለወጥ-
1. Settings & Privacy የሚለውን ይጫኑ።
2. Security and Login የሚለውን ይጫኑ፡፡
3. Change Password የሚለውን ይጫኑ ።
4. Type your current ከሚለው ሳጥን አሁን የምንጠቀምበትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም new password ከሚለው ሳጥን አዲስ መቀየር የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም አሁንም ደግማችሁ ከሶስተኛው ሳጥን አዲስ መቀየር የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም, Save Changes የሚለውን ይጫኑ።

⓶ ፓስዎርዳችሁ ቢጠፋባችሁ እንዴት ፌስቡካችንን መክፈት እንችላለን?
ወደ ፌስቡክ ካልገቡ የይለፍ ቃልዎን እንደገና ለማስጀመር:
1. Click Forgot Password? የሚለውን ይጫኑ .
2. የርስዎን ኢሜል ፣ የሞባይል ስልክ ቁጥር ፣ ሙሉ ስም ወይም የተጠቃሚ ስም ይተይቡ ፣ ከዚያ search የሚለውን ይጫኑ
ይፈልጉ
3. ከዛም የርስዎን የስልክ ቁጥርና ኢሜይል ያሳይዎታል ከፈለጉ በስልክ ቁጥርዎ ወይም በኢሜይል የምስጢር ቁጥር ይላክልዎታል ከዛም ተላከለዎትን የምስጢር ቁጥሩ ያስገቡ። ትክክለኛውን ካስገቡ አዲስ ፓስዎርድ እንድናስገባ ይጋብዘናል ስህተት ካስገባን ግን ትክክል አለመሆኑንና አዲስ ፓስዎርድ እንድናስገባ አይጋብዘንም።

#ቻነሌን ተቀላቅለዋል?