Get Mystery Box with random crypto!

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ dotcomtvshow — Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dotcomtvshow — Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @dotcomtvshow
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.01K
የሰርጥ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የሰረፀባት፣ያደገች ፣የበለፀገች እና የዓለም ህዝብ ሁሉ የሚመርጣት ምርጥ ሀገር እንድትሆን እመኛለሁ!!
t.me/dotcomtvshow

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-02 20:03:36 አሊፍ የህፃናት አልባሳትና መጫዎቻዎች መሸጫ መደብር!

የልጆችን ቀልብ የሚስቡ ማራኪና ውብ የህፃናት አልባሳት ኪስ በማይጎዳ ሂሳብ እንሸጣለን።

በተለያየ ከለርና መጠን ከ1 እስከ 15 ዓመት ዕድሜ ለሚሆኑ ህፃናት፦

ቀሚሶችና ቬሎዎች
ጂንስ ሱሪዎችና ቲ-ሸርቶች
ጫማዎች
ሸሚዞች
ካልሲዎችና የተለያዩ ማጫወቻዎች

የአራስ ቤት ልብሶችማ አንድም ሳይቀሩ ሁሉም አሉን።

ልብ አርጉ፤ዋጋችን ኪስ አይጎዳም።

እስቲ ኑና አይታችሁ መስክሩ!!

አድራሻ አጠና ተራ ሰማ ባንክ ሴንተር፣ከእፎይታ ገበያ ማዕከል ዝቅ ብሎ።

ወይም ኦንላይን እንገበያይ ካላችሁ በተሌግራም ቻነላችን በኩል ይዘዙን፣በነፃ ያሉበት ድረስ ያዘዙንን ይዘን ከተፍ እንላለን።በዛው ቻነሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ

የቴሌግራም ቻነላችን ይሄው:-

https://t.me/Alifkidsandmaternitycloths
https://t.me/Alifkidsandmaternitycloths
https://t.me/Alifkidsandmaternitycloths
https://t.me/Alifkidsandmaternitycloths
513 viewsBahiru Abas, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 16:21:41 አሊፍ የህፃናት አልባሳትና መጫዎቻዎች መሸጫ መደብር!

የልጆችን ቀልብ የሚስቡ ማራኪና ውብ የህፃናት አልባሳት ኪስ በማይጎዳ ሂሳብ እንሸጣለን።

በተለያየ ከለርና መጠን ከ1 እስከ 15 ዓመት ዕድሜ ለሚሆኑ ህፃናት፦

ቀሚሶችና ቬሎዎች
ጂንስ ሱሪዎችና ቲ-ሸርቶች
ጫማዎች
ሸሚዞች
ካልሲዎችና የተለያዩ ማጫወቻዎች

የአራስ ቤት ልብሶችማ አንድም ሳይቀሩ ሁሉም አሉን።

ልብ አርጉ፤ዋጋችን ኪስ አይጎዳም።

እስቲ ኑና አይታችሁ መስክሩ!!

አድራሻ አጠና ተራ ሰማ ባንክ ሴንተር፣ከእፎይታ ገበያ ማዕከል ዝቅ ብሎ።

ወይም ኦንላይን እንገበያይ ካላችሁ በተሌግራም ቻነላችን በኩል ይዘዙን፣በነፃ ያሉበት ድረስ ያዘዙንን ይዘን ከተፍ እንላለን።

የቴሌግራም ቻነላችን ይሄው:-

https://t.me/Alifkidsandmaternitycloths
https://t.me/Alifkidsandmaternitycloths
https://t.me/Alifkidsandmaternitycloths
https://t.me/Alifkidsandmaternitycloths
757 viewsBahiru Abas, edited  13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 18:42:54 #ሰላም_ጤና_ይስጥልኝ_ውድ_ወዳጆቼ!!

ዩቲዩብ ቻነሌ ላይ በጣም ጠቃሚ ቪድዮዎች አሉ።
በቅርብ አፕሎድ ካደረኳቸው ቪድዮዎች መካከል ለምሳሌ፦

1ኛ፦በያዝነው የፈረንጆች ዓመት 2023 ልትማሯቸው የሚገቡ አስር የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን የሚዘረዝር ቪድዮ አለ።

ይሄው ሊንኩ




2ኛ፦በነፃ ትምህርት የሚሰጡ አራት ዌብሳይቶችን እና እንዴት መመዝገብና ትምህርት መጀመር እንደምትችሉ በዝርዝር የሚያስረዳ ቪድዮ አለ፣

ይሄው ሊንኩ




3ኛ፦ ለተማሪዎች የሚሆኑ አራት ምርጥ አፕሊኬሽኖች የሚያስተዋውቃችሁ ቪድዮ አለ።

ይሄው ሊንኩ




4ኛ፦ አንድ ኮምፒውተር እንዴት ሀክ(hack) እንደሚደረግ የሚያስተምር ቪድዮ አለ።

ይሄው ሊንኩ




5ኛ፦ አዲስ ላፕቶፕ ስንገዛ ለኛ የሚሆነውን ላፕቶፕ እንዴት መርጠን መግዛት እንችላለን?

ይሄው ሊንኩ




5ኛ፦ የምንኖርባት ምድር(መሬት) ድንገት ብትጠፋ እንዴትና ለምን እንደጠፋች መዝግቦ የሚያስቀምጥ ብላክ ቦክስ(Black Box) መገንባቱን የሚገልፅ አስደናቂ ቪድዮ አለ።

ይሄው ሊንኩ




6ኛ፦ፌስቡክ ስሙን ለምን ወደ ሜታ ለወጠ?

ይሄው ሊንኩ




እና ሌሎችም እጅግ ጠቃሚ ቪድዮዎች ይገኛሉ።

ከላይ የዘረዘረኳቸውን ቪድዮዎች ከተከታተላችሁ በኋላ የዩቲዩብ ቻነሌን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ።
ይሄው ሊንኩ
www.https://youtube.com/@dotcomtvshow2729
www.https://youtube.com/@dotcomtvshow2729
www.https://youtube.com/@dotcomtvshow2729
#ሼር_ማድረግ_አትርሱ
537 viewsBahiru Abas, 15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 20:02:37
#ሰላም_ጤና_ይስጥልኝ!!

ዩቲዩብ ቻነሌ ላይ በጣም ጠቃሚ ቪድዮዎች አሉ።
በቅርብ አፕሎድ ካደረኳቸው ቪድዮዎች መካከል ለምሳሌ፦

1ኛ፦የሞባይል ስልክ ባትሪያችሁ ቶሎ ቶሎ እያለቀ ተቸግራችኋል?መፍትሔውን ልንገራችሁ?

ይሄው ሊንኩ




2ኛ፦ ለተማሪዎች የሚሆኑ አራት ምርጥ አፕሊኬሽኖች ላስተዋውቃችሁ

ይሄው ሊንኩ




3ኛ፦ ነፃ ትምህርት የሚሰጡ ዌብሳይቶችን በተመለከተ፣
ይሄው ሊንኩ




4ኛ፦ አዲስ ላፕቶፕ ስንገዛ ለኛ የሚሆነውን ላፕቶፕ እንዴት መርጠን መግዛት እንችላለን?

ይሄው ሊንኩ




5ኛ፦ የምንኖርባት ምድር(መሬት) ድንገት ብትጠፋ እንዴትና ለምን እንደጠፋች መዝግቦ የሚያስቀምጥ ብላክ ቦክስ(Black Box) መገንባቱን የሚገልፅ

ይሄው ሊንኩ




6ኛ፦ፌስቡክ ስሙን ለምን ወደ ሜታ ለወጠ?

ይሄው ሊንኩ




እና ሌሎችም እጅግ ጠቃሚ ቪድዮዎች ይገኛሉ።

ለማንኛውም የዩቲዩብ ቻነሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እራሳችሁ ምስክር ሁኑ።
ይሄው ሊንኩ
www.https://youtube.com/@dotcomtvshow2729
www.https://youtube.com/@dotcomtvshow2729
www.https://youtube.com/@dotcomtvshow2729
175 viewsBahiru Abas, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 19:37:35 በ2023 ልትማሯቸው የሚገቡ አስር የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች እነማን ናቸው?

በ2023 የፈረንጆች ዓመት ልትማሯቸው የሚገቡ አስር የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች እነማን ናቸው?

እነዚህን ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች መማር የሚያስገኘው ጥቅም ምንድን ነው? #ሼር_ማድረግ_አትርሱ

ይሄው ሊንኩ፦











584 viewsBahiru Abas, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 18:55:03
የጓደኛ ምክር ሳንንቅ እንስማ!!

የዛሬ አስራ አምስት ዓመት የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ አምስት ጓደኞችን ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ወደነበረችው ክፍሉ እንዲመጡ ጋበዛቸው፡፡
የግብዣው ምክንያት ደግሞ ስላሰበው የስራ ዕድል ሊያወራቸው ፈልጎ ነበር፡፡ ከተጋበዙት አምስቱ ሁለቱ ብቻ ግብዣውን አክብረው ተገኙና ሃሳቡን አድምጠው ለስራው መክፈል ያለባቸውን ሁሉ ዋጋ ለመክፈል ተስማሙ፡፡
አሁን ሁለቱም ጓደኞቹ ቢሊየነር ናቸው፡፡ ደስቲን ሞስኮቪትዝ 6.5 ቢሊየን ዶላር፤ ኤድዋርዶ ሳቨሪን 3.4 ቢሊየን ዶላር፡፡
ጓደኞቻችን ስለስራ ዕድሎች ሲያወሩን ልባችንን ከፍተን ሃሳባቸውን እናድምጥ ምክንያቱም ያ አጋጣሚ ሕይወታችን በዘላቂነት የሚቀየርበት አጋጣሚ ሊሆን ይችላልና፡፡
@ከፌስቡክ ገፅ የተወሰደ

በነገራችን ላይ በ2023 ልትማሯቸው የሚገቡ አስር የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች እነማን እንደሆኑና ለምን እንደተመረጡ በዝርዝር የሚያስረዳ ቪድዮ ልጋብዛችሁ

ይሄው ሊንኩ፦











682 viewsBahiru Abas, 15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 17:42:01 በ2023 ልትማሯቸው የሚገቡ አስር የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች እነማን ናቸው?

በ2023 ልትማሯቸው የሚገቡ አስር የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች እነማን ናቸው?

እነዚህን ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች መማር የሚያስገኘው ጥቅም ምንድን ነው? #ሼር_ማድረግ_አትርሱ

ይሄው ሊንኩ፦











803 viewsBahiru Abas, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 21:04:24 አንድ ላፕቶፕ corei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ነው ሲባልምን ማለት ነው? አዲስ ላፕቶፕስንገዛ ስንት core ብንገዛ ይሻላል?

አዲስ ላፕቶፕ ስንገዛ የላፕቶፑን ስፔስፊኬሽን መመልከት የግድ ነው።የላፕቶፑ ስፔስፊኬሽን ላይ ከተዘረዘሩት ነገሮች መካከል መመልከት ያለብን ዋና ጉዳይ ላፕቶፑ ስንት core ነው የሚለው ነው።
ላፕቶፑ orei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ነው የሚለውን መመልከት ይኖርብናል።
ታድያ እነዛህ orei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ምንድ ናቸው? ምንድን ነው ጥቅማቸው?
አዲስ ላፕቶፕስንገዛ ስንት core ብንገዛ ይሻላል?
ለመልሱ ቪድዮውን ተከታተሉ።#ሼር_ማድረግ_አትርሱ

ይሄው ሊንኩ፦











525 viewsBahiru Abas, 18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 20:27:17 አንድ ኮምፒውተር እንዴት ነው ሐክ(hack) የሚደረገው?

#ሐከሮች(Hackers) ሲባሉ ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?

ሀኪንግ(Hacking) ማለት ምን ማለት ነው?

ሀከሮች(Hackers) እነማን ናቸው?

ስንት ዓይነት ሀከሮች አሉ?

ሀከሮች(Hackers) እንዴት ነው አንድ ኮምፒውተር ሲስተም ሰብረው የሚገቡት? ምን ዓይነት አፕሊኬሽኖችን ይጠቀማሉ?

ስለ ሐከሮች እና አንድ ኮምፒውተር እንዴት ሐክ እንደሚደረግ በዝርዝርና በቀላል ቋንቋ የሚያስረዳ ቪድዮ ዩቲዩብ ቻነሌ ላይ አለ።

ይሄው ሊንኩ፦











642 viewsBahiru Abas, 17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 18:48:46 አንድ ኮምፒውተር እንዴት ነው ሐክ(hack) የሚደረገው?

#ሐከሮች(Hackers) ሲባሉ ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው?

ሀኪንግ(Hacking) ማለት ምን ማለት ነው?

ሀከሮች(Hackers) እነማን ናቸው?

ስንት ዓይነት ሀከሮች አሉ?

ሀከሮች(Hackers) እንዴት ነው አንድ ኮምፒውተር ሲስተም ሰብረው የሚገቡት? ምን ዓይነት አፕሊኬሽኖችን ይጠቀማሉ?

ስለ ሐከሮች እና አንድ ኮምፒውተር እንዴት ሐክ እንደሚደረግ በዝርዝርና በቀላል ቋንቋ የሚያስረዳ ቪድዮ ዩቲዩብ ቻነሌ ላይ አለ።

ይሄው ሊንኩ፦











792 viewsBahiru Abas, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ