Get Mystery Box with random crypto!

Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ dotcomtvshow — Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹 D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dotcomtvshow — Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @dotcomtvshow
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.01K
የሰርጥ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የሰረፀባት፣ያደገች ፣የበለፀገች እና የዓለም ህዝብ ሁሉ የሚመርጣት ምርጥ ሀገር እንድትሆን እመኛለሁ!!
t.me/dotcomtvshow

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-01-31 17:42:37 አንድ ላፕቶፕ corei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ነው ሲባልምን ማለት ነው? አዲስ ላፕቶፕስንገዛ ስንት core ብንገዛ ይሻላል?

አዲስ ላፕቶፕ ስንገዛ የላፕቶፑን ስፔስፊኬሽን መመልከት የግድ ነው።የላፕቶፑ ስፔስፊኬሽን ላይ ከተዘረዘሩት ነገሮች መካከል መመልከት ያለብን ዋና ጉዳይ ላፕቶፑ ስንት core ነው የሚለው ነው።
ላፕቶፑ orei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ነው የሚለውን መመልከት ይኖርብናል።
ታድያ እነዛህ orei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ምንድ ናቸው? ምንድን ነው ጥቅማቸው?
አዲስ ላፕቶፕስንገዛ ስንት core ብንገዛ ይሻላል?
ለመልሱ ቪድዮውን ተከታተሉ።#ሼር_ማድረግ_አትርሱ

ይሄው ሊንኩ፦











894 viewsBahiru Abas, 14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 16:14:34 አንድ ላፕቶፕ corei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ነው ሲባልምን ማለት ነው? አዲስ ላፕቶፕስንገዛ ስንት core ብንገዛ ይሻላል?

አዲስ ላፕቶፕ ስንገዛ የላፕቶፑን ስፔስፊኬሽን መመልከት የግድ ነው።የላፕቶፑ ስፔስፊኬሽን ላይ ከተዘረዘሩት ነገሮች መካከል መመልከት ያለብን ዋና ጉዳይ ላፕቶፑ ስንት core ነው የሚለው ነው።
ላፕቶፑ orei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ነው የሚለውን መመልከት ይኖርብናል።
ታድያ እነዛህ orei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ምንድ ናቸው? ምንድን ነው ጥቅማቸው?
አዲስ ላፕቶፕስንገዛ ስንት core ብንገዛ ይሻላል?
ለመልሱ ቪድዮውን ተከታተሉ።#ሼር_ማድረግ_አትርሱ

ይሄው ሊንኩ፦











1.0K viewsBahiru Abas, 13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 20:16:32 ለተማሪዎች የሚሆኑ ሶስት በጣም ጠቃሚ አፕሊኬሽኖች ላስተዋውቃችሁ !!

እነዚህ ሶስት አፕሊኬሽኖች ስማቸው እና የሚሰጧቸው በጣም ጠቃሚ አገልግሎቶች በዚህ ቪድዮ በዝርዝር ይብራራሉ።
ተማሪዎች በጣም ይጠቅሟችኋል።
#ሼር_ማድረግ_አትርሱ
የአፕሊኬሽኖቹ ሊንኮች አስቀምጬያለሁ። አፕሊኬሽኖቹን ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ ።

ይሄው ሊንኩ፦











2.2K viewsBahiru Abas, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 19:56:33 የሞባይል ስልካችሁ ባትሪ ቶሎ ቶሎ እያለቀ ተቸግራቾኋል? መፍትሔውን ልንገራችሁ?

ለመሆኑ ሞባይል ስልካችሁን እንዴት ነው ቻርጅ የምታደርጉት?

ሌሊቱን ሙሉ ስልካችንን ቻርጅ ላይ መሰካት በባትሪው ህይወት ላይ ስለሚያስከትለው ጉዳት ያውቃሉ?

የተለያዩ ቻርጅ አደራረግ ዘዴዎችን ያውቋቸዋል?ለምሳሌ 20/80 ቻርጅ አደራረግ ዘዴ ያውቁታል?

የሞባይል ስልካችን ባትሪ ዕድሜ እንዲኖረው የቱን ዓይነት ቻርጅ አደራረግ ዘዴ መጠቀም አለብን?/ለምን?/እንዴት?

በትክከለኛው ቻርጅ አደራረግ ዘዴ ስልካችንን ቻርጅ ካደረግን ባትሪያችን ምንም ሳይሆን ስንት ዓመት ሊቆይ ይችላል ?

እነዚህና የመሳሰሉ ጥያቄዎችን የሚመልስና ትክክለኛው የቻርጅ አደራረግ ዘዴ የሚያሳይ ቪድዮ ዩቲዩብ ቻነሌ ላይ አፕሎድ ተደርጓል።

ቪድዮውን ካያችሁ በኋላ እስካሁን ቻርጅ የምታደርጉበት መንገድ ምን ያህል የተሳሳተ እንደነበረ ትረዳላችሁ ።

#ሼር_ማድረግ_አትርሱ
የቪድዮው ሊንክ ይሄው











1.9K viewsBahiru Abas, 16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 19:10:32 #ሰላም_ጤና_ይስጥልኝ!!

ዩቲዩብ ቻነሌ ላይ በጣም ጠቃሚ ቪድዮዎች አሉ።
በቅርብ አፕሎድ ካደረኳቸው ቪድዮዎች መካከል ለምሳሌ፦

1ኛ፦የሞባይል ስልክ ባትሪያችሁ ቶሎ ቶሎ እያለቀ ተቸግራችኋል?መፍትሔውን ልንገራችሁ?

ይሄው ሊንኩ




2ኛ፦ ለተማሪዎች የሚሆኑ አራት ምርጥ አፕሊኬሽኖች ላስተዋውቃችሁ

ይሄው ሊንኩ




3ኛ፦ ነፃ ትምህርት የሚሰጡ ዌብሳይቶችን በተመለከተ፣
ይሄው ሊንኩ




4ኛ፦ አዲስ ላፕቶፕ ስንገዛ ለኛ የሚሆነውን ላፕቶፕ እንዴት መርጠን መግዛት እንችላለን?

ይሄው ሊንኩ




5ኛ፦ የምንኖርባት ምድር(መሬት) ድንገት ብትጠፋ እንዴትና ለምን እንደጠፋች መዝግቦ የሚያስቀምጥ ብላክ ቦክስ(Black Box) መገንባቱን የሚገልፅ

ይሄው ሊንኩ




6ኛ፦ፌስቡክ ስሙን ለምን ወደ ሜታ ለወጠ?

ይሄው ሊንኩ




እና ሌሎችም እጅግ ጠቃሚ ቪድዮዎች ይገኛሉ።

ለማንኛውም የዩቲዩብ ቻነሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እራሳችሁ ምስክር ሁኑ።
ይሄው ሊንኩ
www.https://youtube.com/@dotcomtvshow2729
www.https://youtube.com/@dotcomtvshow2729
www.https://youtube.com/@dotcomtvshow2729
1.4K viewsBahiru Abas, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 18:01:39 የሞባይል ስልካችሁ ባትሪ ቶሎ ቶሎ እያለቀ ተቸግራቾኋል? መፍትሔውን ልንገራችሁ?

ለመሆኑ ሞባይል ስልካችሁን እንዴት ነው ቻርጅ የምታደርጉት?

ሌሊቱን ሙሉ ስልካችንን ቻርጅ ላይ መሰካት በባትሪው ህይወት ላይ ስለሚያስከትለው ጉዳት ያውቃሉ?

የተለያዩ ቻርጅ አደራረግ ዘዴዎችን ያውቋቸዋል?ለምሳሌ 20/80 ቻርጅ አደራረግ ዘዴ ያውቁታል?

የሞባይል ስልካችን ባትሪ ዕድሜ እንዲኖረው የቱን ዓይነት ቻርጅ አደራረግ ዘዴ መጠቀም አለብን?/ለምን?/እንዴት?

በትክከለኛው ቻርጅ አደራረግ ዘዴ ስልካችንን ቻርጅ ካደረግን ባትሪያችን ምንም ሳይሆን ስንት ዓመት ሊቆይ ይችላል ?

እነዚህና የመሳሰሉ ጥያቄዎችን የሚመልስና ትክክለኛው የቻርጅ አደራረግ ዘዴ የሚያሳይ ቪድዮ ዩቲዩብ ቻነሌ ላይ አፕሎድ ተደርጓል።

ቪድዮውን ካያችሁ በኋላ እስካሁን ቻርጅ የምታደርጉበት መንገድ ምን ያህል የተሳሳተ እንደነበረ ትረዳላችሁ ።

#ሼር_ማድረግ_አትርሱ
የቪድዮው ሊንክ ይሄው











1.4K viewsBahiru Abas, 15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 15:16:57










1.5K viewsBahiru Abas, 12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 15:10:32
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከትናንት ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።

ውጤቱን ትናንት ምሽት 5:30 ይለቀቃል
ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-

• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።

ማሳሰቢያ፡-

• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።

• ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።

ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

በነገራችን ላይ ለተማሪዎች የሚሆኑ ሶስት አፕሊኬሽኖች ፣ጥቅማቸውና አጠቃቀም እንዲሁም እንዴት ዳውንሎድ ማድረግ እንደሚቻል ቀለል ባለ ቋንቋ የሚገልፅ ቪድዮ ዩቲዩብ ቻነሌ ላይ አለ።በተለይ ተማሪዎች አፕሊኬሸሰኖቹ እንደሚያስፈልጓችሁ እርግጠኛ ነኝ።
ይሄው ሊንኩ፦








1.6K viewsBahiru Abas, 12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 17:25:04 በነፃ የኦንላይን ትምህርት የሚሰጡ አራት ዌብሳይቶች ላስተዋውቃችሁ!!

እነዚህ ዌብሳይቶች በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ እውቅና ያላቸው የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የኦንላይን ስልጠና(ትምህርት) የሚሰጡባቸው ዌብሳይቶች ናቸው።

እነዚህ ዌብሳይቶቾ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በነፃ በማሰልጠን ሰርቲፊኬት ይሰጣሉ።እንደምርጫችሁ የትምህርት ዓይነቱን በመምረጥና በኦንላይን በመመዝገብ እቤታችሁ ሆናችሁ ትምህርታችሁን መከታተል ትችላላችሁ።

አሁን ግዜው በፈረንጆች አቆጣጠር የመጀመሪያው ወር(January,2023) ስለሆነ ከወዲሁ ቶሎ ብትመዘገቡ ብዙም ሳትቆዩ ክላስ ልተጀምሩ ትችላላችሁ።

ቶሎ ተመዝገቡ!!

መልካም ዕድል!!
ለተማሪ ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ #ሼር_ይደረግ

ይሄው ሊንኩ፦











2.0K viewsBahiru Abas, 14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 19:20:04 ለተማሪዎች የሚሆኑ ሶስት በጣም ጠቃሚ አፕሊኬሽኖች ላስተዋውቃችሁ !!

እነዚህ አፕሊኬሽኖች የሚሰጧቸው በጣም ጠቃሚ አገልግሎቶች በዚህ ቪድዮ በዝርዝር ይብራራሉ።
#ሼር_ማድረግ_አትርሱ
የአፕሊኬሽኖቹ ሊንኮች አስቀምጬያለሁ። አፕሊኬሽኖቹን ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ ።
ይሄው ሊንኩ፦


3.3K viewsBahiru Abas, edited  16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ