Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ላፕቶፕ corei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ነው ሲባልምን ማለት ነው? አዲ | Dotcom TV Show🇪🇹🇪🇹

አንድ ላፕቶፕ corei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ነው ሲባልምን ማለት ነው? አዲስ ላፕቶፕስንገዛ ስንት core ብንገዛ ይሻላል?

አዲስ ላፕቶፕ ስንገዛ የላፕቶፑን ስፔስፊኬሽን መመልከት የግድ ነው።የላፕቶፑ ስፔስፊኬሽን ላይ ከተዘረዘሩት ነገሮች መካከል መመልከት ያለብን ዋና ጉዳይ ላፕቶፑ ስንት core ነው የሚለው ነው።
ላፕቶፑ orei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ነው የሚለውን መመልከት ይኖርብናል።
ታድያ እነዛህ orei3፣ corei5፣ corei7 ወይም corei9 ምንድ ናቸው? ምንድን ነው ጥቅማቸው?
አዲስ ላፕቶፕስንገዛ ስንት core ብንገዛ ይሻላል?
ለመልሱ ቪድዮውን ተከታተሉ።#ሼር_ማድረግ_አትርሱ

ይሄው ሊንኩ፦