Get Mystery Box with random crypto!

ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ dania_islamic — ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ dania_islamic — ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @dania_islamic
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.81K
የሰርጥ መግለጫ

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...»
ቁርኣን 3:104
T.me/Dania_Islamic
Comment👉 @Daniya_islamic_bot

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-09 10:44:31 የዛሬ ጁመዓ መልካሙን ብቻ የምንሰማበት ይሁንልን ወንድም እህቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን አታጉድለን ያረብ

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
3.1K views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 18:20:31
አላህ ይቀበላቹህ፤ በኒእማው ያደላድላቹህ!

ላንረሳቹህ በልባችን ላይ ታትማችኋል፤ ለመጪው ትውልድ የኛ ዘመን ወጣቶች ካስማ መሆናችሁን እንነግራለን!

በደ*ማቹህ ኡማቹህ ከፍ ይላል፤ ድልም ይሆናል!

#አንረሳችሁም
huzeyfa

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
3.6K views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 12:01:21 «ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ እስከ ትናንት ድረስ የታሰሩትን ሙስሊሞች አስመልክቶ ዛሬ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ ከፌደራልና ከአዲስአበባ ፖሊስ አመራሮች ጉር ውይይት እናደርጋለን። የታሰሩ ሙስሊሞች በጠቅላላ እንደሚፈቱ እንጠብቃለን።» ከመግለጫው

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
3.3K views09:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 11:50:39
«የፈረሱት መስጅዶች በተሻለ ቁጥርና በተሻለ ጥራት ይገነባሉ። በንጹሐን ወንድሞች ላይ ቃታ የሳቡ ወንጀለኛ የጸጥታ አካላት ለፍርድ እንዲቀርቡ እንሠራለን።»
Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
3.2K viewsedited  08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 21:31:09
"ፆም ጋሻ ነው!"
#ፈፊሩ

ይህን የነብያችንን ንግግር መሰረት ባደረገ መልኩ የፈፊሩ መርሃግብር 1 የነገውን እለት መፆም ይሆናል። ይህ ጊዜ ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ አላህ የምንቃረብበት እንደመሆኑ መጠን የመጣብንን ፈተና አላህ እንዲያነሳልን በመነየት የነገውን እለት በፆም እንድናሳልፍ ጥሪ እናቀርባለን።

አፈፃፀሙም

• ሁላችንም በመፆም ከጓደኛ፣ ቤተሰብ እና ወንድሞች ጋር በጋራ ማፍጠር(ይህንንም በፎቶ ማጋራት)
• በኢፍጣር ወቅት ለተጎዱ ፈውስን፤ ለሞቱ ጀነትን፤ ለመጣብን በላእ ፈረጅን እንለምናለን!

የመጣብን በላእ በኛው ወንጀል ነውና ወደ ጌታችን በደረቁ ጎሮሮዎች፣ በተሰነጠቁ ከንፈሮች "አቤት" እንላለን!

#ፆም
#ፈፊሩ

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
5.7K views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 09:50:54
ስለሞቱብን
ስለቆሰሉብን
ስለታሰሩብን
ስለፈረሱብን
ምሽት 1 ሰዐት ጀምሮ ትዊተር ላይ በደንብ እንጠይቃለን እንዳትቀሩ

ሼር


@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
5.0K viewsedited  06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 19:37:12
በዛሬው እለት አጃንባ ኑር መስጂድ ፈርሷል

በዛሬ እለት ሀያ አንደኛው መስጂዳችንን አፍርሰውብናል መንግስት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ያለው ንቀት ዛሬ በግልፅ አሳይቶኛል

ሸሂድ የሆኑትን ወንድሞቻችን ቀብረን ሳናበቃ ምን ያመጣሉ ብሎ ዛሬም ንቀቱን አሳይቷል

ከመስጂድ ቆጠራ ወደ ጀነዛ ቆጠራ የቀየረው መንግስት ዛሬም የሙስሊሙ ማህበረሰብ ያለውን ንቀቱን አልተው ብሏል እስከመቼ እንደሚቀጥል እምናየው ይሆናል መጨረሻው ግን አያምርም

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
5.2K viewsedited  16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 15:34:26
በአቤት ሆስፒታል የህክምና እርዳታ በማግኘት ላይ ያሉ ወገኖችን እንጎብኛቸው። ከጎናቸውም እንቁም።


@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
4.7K viewsedited  12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 14:22:10
በተዘናጉ ቁጥር ሰበብ እየፈጠርክ ሙስሊሞችን የምትሰበስብ አላህ ሆይ ምስጋና ይገባህ። ሁሉ ነገር ለበጎ ነው።

አላህ ሆይ ዉድ አፍላ ወጣት ወንድሞቻችንን ወዳንተ ሸኝተናል። በእዝነትህና በዉዴታህ ተቀበልልን።
ABX

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
4.4K viewsedited  11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 13:45:14
ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በኮልፌ ቀብር

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
4.2K viewsedited  10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ