Get Mystery Box with random crypto!

ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ dania_islamic — ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ dania_islamic — ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @dania_islamic
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.81K
የሰርጥ መግለጫ

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...»
ቁርኣን 3:104
T.me/Dania_Islamic
Comment👉 @Daniya_islamic_bot

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-10-25 09:28:28 አንዴ እናቴ የተቀቀደደ ልብስ ለመስፋት ፈልጋ በመርፌ ውስጥ ክር እንዳስገባላት ጠራችኝ፡፡እኔም በመስጂድ አንዱ ዳዒ ሲናገር የሰማሁት ዳዕዋ ትዝ አለኝ፦"እናቶቻቹህ ክር በመርፌ እንድታስገቡላቸው ሲያዟቹህ ቶሎ አታስገቡት፡፡ማስገባት እንዳስቸገራቹህም አስመስሉ፡፡ይህ እነሱ የእርጅና ስሜት እንዳይሰማቸው ያደርጋል"የሚል ነበር ምክሩ፡፡
እኔም በምክሩ መሰረት መታገል ጀመርኩ፡፡የመርፌውን ቀዳዳ እያየሁ አውቄ እስታለሁ፡፡በሁኔታዬ የታከተቸው እናቴም በእስክቢርቶ ጭንቅላቴን መታችኝ፡፡:
"ሞባይል ላይ ፈጠህ አትዋል እያልኩህ ይኸው ገና በ 20 አመትህ አይንህ ሊጠፋ ደረሰ፡፡"ብላኝም መርፌውን ተቀበለችኝ፡፡

በዕዱሰ-ሷሊሂን

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
4.7K views( የአዚዛ ልጅ ), 06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 09:53:10
ወርቃማው የልጅነት ትዝታ…

አሊፍ የለው፤ ባ በታች አንድ አለው፤ ታ በላይ ሁለት አለው…


@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
6.0K views( የአዚዛ ልጅ ), 06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 09:34:17
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»

ጁምዐ ጀሚል!

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
5.6K views( የአዚዛ ልጅ ), 06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-20 09:47:08 ሄሎ ያሸይኽ አሰላሙ አሌይኩም

ወአለይኩሙ ሰላም ወሯህመቱላህ ቀጥዪ ቀጥዪ

የእህቴ ባል ነበር ። እና እህቴ ውጪ ስትሄድ አብረን መኖር ጀመርን እናም ከሱ ጋር ዚና ሰራን ከፋራው ምንድን ነው ?

***
ሄሎ ያ ሸይኽ ሰላማሌኩም

ወአይኩሙ ሰላም ወሯህመቱላህ ቀጥዪ ቀጥዪ

አንድ ቀን ውዱእ አርጌ ወደ ቂብላ ቁጭ ብዬ ቁርአን ስቀራ ጥቁር ድመት አፍጥጣ አየቺኝ ። ውሃ ጠምቷት ይሆን ብዬ ውሃ ላጠጣት አባርሬ ስይዛት ቧጨረቺኝ ። ያኔ በድንጋጤ ወርውርያት ነበር ። ወላሂ በሸር አልነበረም አሁን ምን ላድርግ ?

***

ሄሎ ያ ሼኽ አሰላማሊኩም

ወአለይኩሙ ሰላም ወሯህመቱላህ ቀጥዪ ቀጥዪ

ባለፈው መውሊድ ላይ የመውሊድ ምግብ ብዪ ሲሉኝ አልበላም ብዬ ፀናሁ ። ኋላ ላይ ግን መውደድ ነበር እሱን ጠጣው ። አንዲት ጓደኛዬ ተውበት ማረግ አለብሽ አለቺኝ አሁን ሸሃዳ ብል ሌላ ከፋራ ይኖርብኛል ?

የአፍሪካ ቲቪ የኸሚስ ፈታዋና ትዝታዎቿ
abdu rezak

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
11.6K views( የአዚዛ ልጅ ), 06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-19 09:34:53
ልንጠፋ በተቃረብን ጊዜ መልካሙን ነገር እንድናይ፣ እንድናውቅና ተስፋ እንድናደርግ ላደረገን ሁሉ ባለዕዳ ነን።
አላህ ምንዳቸዉን ያብዛው።
ABx

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
5.1K views( የአዚዛ ልጅ ), 06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 21:39:44
የአሏህ ሰላም፣ እዝነትና በረከቱ በመኽልቁ ሁሉ በላጭ፣ በአዳም ዘር ሁሉ አለቃ፣ በወሳኚቷ ቀን ብቸኛ አማላጅ፤ ለአለማት እዝነት አድርጎ በላካቸው ዉድ ፣ ተናፋቂ ፣ አመስጋኝ፣ ታጋሽ፣ ትሁት፣ በሆኑት ነብይ ላይ ይሁን!

አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዐላ ሀቢቢና ሙሀመድ!
ሰሉ ዐለ ነቢ
Rihan

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
643 views( የአዚዛ ልጅ ), 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 15:31:02
ኑጁም!
በትላንት ውሏችን 6ኪሎ, 4 ኪሎ, አብርሆት ላይብራሪ እና ዙርያውን, አንድነት ፓርክ ዙርያ, ወዳጅነት ፓርክ ዙርያ, ሸራተን እከባቢ, ፍልውሀ መስጂድ, ፒያሳ አራዳ አከባቢ እና ቸርችል ጎዳናን በዘመቻችን ለማዳረስ ሞክረናል!

ያጋጠሙንን ተአምራዊ ክስተቶችን ጨምሮ ሙሉ ሂደቱን ከ ወዶ ዘማች Wedo Zemach ጋር በመተባበር በልዩ የረቢእ መሰናዶ በMinber Tv/ሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!

ለዚህ ዘመቻ ድጋፍ ለማድረግ በንግድ ባንክ አጭር ቁጥር 7727 ይጠቀሙ!

#ኑጁም
#ፍቅርን_በአደባባይ
#ከረቢዕ_እሰከ_ረቢዕ
#ከውልደት_እስከ_ህልፈት

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
268 views( የአዚዛ ልጅ ), 12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 23:34:59
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
በስንት አመታቸው ነበር ወደ አኼራ የሄዱት ?
ሀ , 51
ለ , 60
ሐ, 63
መ, 40
ረ ,መልስ የለም
7 viewsNeba promotion, 20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 10:08:13
«ሰውየው በእስትንፋሱ ልክ ሶለዋት ቢያደርግ እንኳን ሐቃቸውን አይሞላም።» ኢማም ኢብኑል‐ቀዪም [ረሒመሁላህ]
:
ሶለዋት ጭንቀት ማስወገጃ፤ ጉዳይ ማስፈፀሚያ፤ ገሃዳዊም ሆነ ምናባዊ እዳን መክፈያ፤ ኃጢኣት ማሰረያ እና የልቅና መሰላል ከመሆኑ ጋር የተፈቃሪው [ﷺ] ሐቅም ነው። ስለዚህ ቀናችንን በሶለዋት እንሙላው። በተለይም በእንዲህ ባለው ቀን፤ የውልደት ትርክታቸው በአፍቃሪዎቻቸው ልብ ውስጥ በሚንቆረቆርበት በነቢይ ወር!
Tofik

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
2.0K views( የአዚዛ ልጅ ), 07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 11:36:45
ሰዉን ሲያግዙ የኖሩትን አላህ ያግዛቸዋል፣
የሰዉን ጉዳይ የሚፈጽሙትን አላህ ጉዳያቸውን ይፈጽማል፣
እኛ ከተቸገሩ ሰዎች ጋር እስከሆንን ድረስ አላህ ከኛ ጋር ነው።
ABX

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
1.4K views( የአዚዛ ልጅ ), edited  08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ