Get Mystery Box with random crypto!

ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ dania_islamic — ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ dania_islamic — ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @dania_islamic
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.81K
የሰርጥ መግለጫ

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...»
ቁርኣን 3:104
T.me/Dania_Islamic
Comment👉 @Daniya_islamic_bot

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-09-26 14:09:02
እኛ የአላህ ነን ወደርሱም ተመላሾች ነን። ህይወታቸውን ለእውቀት፣ ምርምር፣ ፅሁፍ፣ ማስተማር እና ትግል የሰጡት የዘመናችን ኢማም ፕሮፌሰር ኢማም ዩሱፍ አል-ቀረዷዊ ወደ ላይኛው ዓለም ተሻግረዋል። የአላህ እዝነቱ፣ በረከቱና ፍቅሩ በርሳቸው ላይ ይሁን

اللهم ارحمه وتقبله في الصالحين
إنا لله وإنا إليه راجعون

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
1.2K views( የአዚዛ ልጅ ), edited  11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-24 11:36:17 ነቢ ዘይኔ ነቢ ዘይኔ ያቁረተል ዓይኔ!

ወለላዬ አንዴ ሶላት እያሰገዱ እያለ ከተለመደው በላይ ሱጁድ አስረዘሙ። ባልደረቦቻቸው "ምን ተፈጥሮ ነው?" ብለው ተጨነቁ። ወይስ "ወህይ እዬወረደላቸው ይሆን?" ብለውም አሰቡ። ለካስ የኔ ረሒም ስስቶቻቸው የሆኑት ሐሰንና ሑሰይን ጀርባቸው ላይ እየተጫወቱ ነበርና ጨዋታቸውን ላለማቋረጥ እዬጠበቁ ነው። በሌላ ጊዜ ደግሞ እንደተለመደው ሶላት ረዘም አድርገው ለመስገድ አስበው ተነሱ። ግን አልቀጠሉበትም። ለምን ቢባል ከሴቶች መስገጃ በኩል አንድ ህፃን ሲያለቅስ ሰምተው እናትዬው እንዳትረበሽ ስጋት ገብቷቸው ስለነበር ነው።

እንቀጥላለን…!
ህፃናቱን ሲስሙ አይቶ የተገረመ አንድ አዕራቢ "እንዴ እናንተ ልጆቻችሁን ትስማላችሁ እንዴ?" ብሎ ጠየቃቸው። "እንዴታ!" አሉት። "ኧረ እኛ አንስማቸውም!" አለ፥ እንደሚያኩራራ ነገር ልቡን ሞልቶ። "እኔ እንግዲህ ጌትዬው እዝነትን ካነሳባችሁ ምን ማድረግ እችላለሁ!?" ነበር ምላሻቸው። የኔ ነብይ ከልጁ ጋር እንደ ልጅ መሆን ይችሉ ነበር። ወፍ ሞታበት ያዘነን ህፃን ለቅሶ ደርሰው አጫውተው ያፅናኑ ናቸው።
ነቢ አንቱ እኮ ነሁ የአሪፎች ጀነት፣
ልጄን እተካለሁ እኔ እንኳን ብሞት፣
አደራ እለዋለሁ ባክንልኝ ስለኔ።

ሠይዲ! ነገ በሚሊኒዬም አዳራሽ ህፃን አዋቂው ባንቱና በወራሾችሁ መንገድ ሕያው ነን እያለ፣ ሂርዝ ስምሁን እያነሳ የሙሐባሁን ሐውድ ይጎነጫል! አሶላቱ ወሰላሙ ዓለይከ ያረሱለሏህ!

#ፏ_ያለች_ቅድዬ!
atiqa

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
440 views( የአዚዛ ልጅ ), 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 10:47:13
ሶላት የምትሰግድበት ሁለት ቶብ አላት፣ አንዱ እኔ የገዛሁላት ሲሆን ሁለተኛዉን ራሷ ናት የገዛችው።
ኋላ ላይ እንዳስተዋልኩት - ስንጣላና ስንኳረፍ እኔ የገዛሁላትን ቶብ ለብሳ አትሰግድም።
አጅር እንዳላገኝ ብላ እኮ ነው ይላል ባልየው።
አግቡ - ልብስና ልብ ትጋራላችሁ።
ትዳር ዉስጥ ብዙ ነገር አለ።
ABX

ጁምዐ ሙባረክ!

@muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
1.3K viewsTemkina (የአዚዛ ልጅ), 07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 21:04:31
وأحسن منك لم تراه قط عيني
وأجمل منك لم تلده النساء
خلقت مبرء من كل عيب
كأنك خلقت كما تشاء

አይኔ ካንቱ ያማረ አላየም
ሴት ልጅ ካንቱ የተዋበ አልወለደችም
ከአይብ (ከነዉር) ሁሉ የፀዳህ ሆነህ ተወለድክ
እንዲህ ሆኜ ልፈጠር ያልክ ትመስላለህ

ይል ነበር ሰሀብዪ ሀሰን ኢብኑ ሳቢት

ሰሉ ዐላ ረሡሊላህ!
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም!

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
2.0K viewsTemkina (የአዚዛ ልጅ), edited  18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 09:02:10
☆ إِنَّ رَبِّى لَسَمِيعُ ٱلدُّعَآءِ ☆

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
2.6K viewsTemkina (የአዚዛ ልጅ), 06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 17:56:01
ፍቅርን በአደባባይ

ከረቢእ እስከ ረቢእ
(ከውልደት እስከ ህልፈት)

ለ1000 ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖች የአለማቱን እዝነት መምጣት በማስመልከት ፍቅር የምንሰብክበት ስጦታ የምናበረክትበት ልዩ የአደባባይ ዘመቻ

ኑጁም ዩዝ ኤክስለንሲ ሴንተር ከወዶ ዘማች ጋር በመተባበር

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
3.1K viewsTemkina (የአዚዛ ልጅ), 14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 08:21:41
የበኒ ዲናር ጎሳዋ እመቤት ነገር ይደንቃል!
በዘይኔ ፍቅር ያበደች የፈኑ ቀዛፊ ነበረች።
:
ባልሽ ተገድሏል አሏት!
እርሷ
«የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዴት ናቸው!?» ትላለች።
ወንድምሽ ተገደለ አሏት!
አሁንም «የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዴት ናቸው!?» በማለት ጠየቀች።
አባትሽ ተገድሏል ይሏታል!
ለርሷ አንገብጋቢው ጉዳይ ግን ሌላ ነው!
«የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዴት ናቸው!?»
ሰዎቹም «መልካም! የእገሊት እናት ሆይ እርሳቸው ደህና ናቸው።» አሏት፤ ትረጋጋ ይሆን በማለት።
:
አፍቃሪ ልቧ ግን አሁንም በስስት ይብሰከሰካል! በጭንቀት ይናጣል!
«አሳዩኝ። በአይኔ ልያቸው!» አለች።
:
ደህንነታቸውን በወሬ ብቻ መስማቷ አልበቃትም። በእርግጥ ሰዎቹን ሳታምን ቀርታ አይደለም! ስስቷ እና መንሰፍሰፏ ግን በዐይን ካልሆነ ቀልቢያዋን የማይረጋጋ ሆኖባት ነው እንጂ!
ረሱል ﷺ ያሉበትን ቦታ ጠቆሟት!
በዐይኗ ተመለከተቻቸው! ደህንነታቸውን አረጋገጠች!
ከዚያም ምን አለች?!
«ያ ረሱለላህ! ﷺ
ከርሶ ወዲያ ሁሉም አደጋ ቀላል ነው!»
:
#ፍቅር
#ስስት
#ናፍቆት
#ፊዳከ ያ ረሱለላህ!
اللهمّ صلّ على سيّدنا محمّد وآل محمّد وأصحاب محمّد
eku

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
3.5K views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 21:29:46
ቢኖሩ ኖሮ ሀቅ አይቀበር
ኢልም ተንቆ ጀህል አይከበር

ቢኖሩ ዘይኔ የከውኑ አለቃው
በሂክማቸው ቃል በረጋ ሊቃው

ቢኖሩ ኖሮ የአለሙ ጀማል..
መቼ የምድሩ ሚዛን ይዘማል?

ليتك معنا يا رسول الله.......
اللهم صل وسلم وبارك عليه
Nadia

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
3.6K viewsedited  18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 05:58:04
#ሀላሌን እንዴት ሰርፕራይዝ ላርገዉ ብለሽ አስበሻል

#ለሀላልህ ስጦታ መስጠት ፈልገህ ምን ልስጣት ብለህ እያሰብክ ነው

?እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጠቁምህ በዚህ #Channel ምትፈልገዉ ነገር ሁሉ አለ አሁኑኑ #join በል
110 views02:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 10:03:25
ከእናቴ በላይ የሚሳሳልኝ ጌታ ባሪያ ነኝ!
ነፍሴ ስለምን አትደሳም……

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
412 views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ