Get Mystery Box with random crypto!

ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ dania_islamic — ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ dania_islamic — ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @dania_islamic
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.81K
የሰርጥ መግለጫ

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...»
ቁርኣን 3:104
T.me/Dania_Islamic
Comment👉 @Daniya_islamic_bot

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-17 22:41:01
Kurulus Osman አለማችን ላይ በጣም ትልቅ እይታን ያገኘ ኢስላሚክ ፊልም መሆኑን ታውቃላችሁ እናም ከይሄን ፊልም ከካሜራ ጀርባ ያለውን ነገር ማወቅ ከፈለጋችሁ
ከ 23ሺህ በላይ ተከታታይ ያለውን ቻናላችንን ይሀውላችሁ
819 viewsNeba promotion, 19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 23:17:59
ikhlas Tube:
ሰዉ ነህና ባጋጣሚ ፍቅር ሊይዝህ ወይም ልታሲዝ ትችላለህ

ወንድ ነህ #የማዋራት የማናገር ሀላፊነቱ ያንተ ነዉ። #ሴት ይሄን ለማድረግ ይከብዳታልና።

ወንድሜ ተጠንቀቅ ሴትን በፍቅር ጉዳይ ስታናግር ማድረግ ያለብህና የሌለብህ ነገሮች አሉ።

ስለሱ ማወቅህ አይጎዳህም። እንድ ቀን ይጠቅምሀል

OPEN የሚለዉን በመጫን ያገኙታል።
345 viewsNeba promotion, 20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 10:22:58
አሽራፍ ሀኪሚ

" የሰው ቤት እያፀዳች ያሳደገችኝን እናቴን ምንም ብሆንላት ትልቅ ዜና ሊሆን አይገባም፣ እሷ ጀግናዬ ናት ያለ እሷ ያለሁበት ደረጃ በፍጹም ልደርስ አይቻለኝም ነበር "

ለልጆቻቸው የተሻለ ህይወት መርጠው ስፔን በስደት ገብተው እዛው ስፔን የወለዱት ልጅ የእናቱን ሀገር መርጦ የሞሮኮን ማልያ ለብሶ የተወለደባትን ሀገር ስፔን ከኳታር አባረረ

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
1.1K views( የአዚዛ ልጅ ), 07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 19:28:17
አንቺ ግን በጣም ትገርሚያለሽ

እውነት #ሙስሊም_ሴት ሆነሽ ይህ #Channel ሳይኖርሽ #Telegram እየተጠቀምሽ ነው?

እነሆ ይህ እድል ሳያመልጥሽ አሁኑኑ #JOIN የሚለውን ብቻ በመጫን የዚህ ልዩ የሴቶች ብቻ Channel አባል መሆን ትችያለሽ እመኚኝ በእርግጠኚነት ተጠቃሚ ትሆኛለሽ።
792 viewsNeba promotion, 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-23 10:01:27
አዲስ ቀን...
ያ ረብ ተስፋ ለመቁረጥ ለሚዳዱ ሁሉ አዲስ ተስፋን ስጥ...ህይወትን ለማሸነፍ ደፋ ቀና ለሚሉ ሁሉ ነገራቶችን ቀላል አድርግ

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
671 views( የአዚዛ ልጅ ), 07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 10:07:37
ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን

ከነበረበት ህይወት ወደ አላህ ተመልሶ መስጂዶችን በማስገንባት ላይ የነበረው ወንድማችን አሊ መሐመድ ባጋጠመው ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ወደ አኼራ አልፏል::

አላህ ምህረቱን ይለግሰው፣ ተውበቱን ይቀበለው፣ ማረፊያውንም በጀነተል ፊርዶስ ያድርግለት

ለቤተሰቦቹም አላህ መፅናናቱን ይወፍቃቸው

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
170 views( የአዚዛ ልጅ ), 07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 10:39:09
የኔ'ን ድንበር ያታጣለት ወንጀሌንና የነፍስያ ድክመቴን በየትኛዉ የምህረትህ በትር ታነፃኝ ይሆን....?
نرجو رحمتك ونخشى عذابك...

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
6 views( የአዚዛ ልጅ ), 07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-30 09:54:45 የሰውን እግር አትስረቁ
⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡⇡

አንድ የቀዶ ጥገና ሐኪም የገጠመውን ሲናገር እንዲህ ይላል ፡-

" የስኳር ህመምተኛ የሆነን ሰው እግር ዛሬ ቆርጫለሁ ፣ ምክንያቱ ደግሞ እግሩ ላይ የነበረችው ቁስል ወደ ጋንግሪን ተቀይራበት ነው ። "

በጣም ሚገርመው በእግሩ ላይ የወጣበት ቁስል ምክንያቱ ወይም መንስኤው መስጅድ ሰግዶ ሲወጣ ጫማውን ሌባ ሰርቆት በባዶ እግሩ ወደቤት መሄዱ ነው !

☞ ሌባው ግን የሰውየውን ጫማ ሳይሆን እግሩን እንደሰረቀበት ያውቅ ይሆን? !!

ሰባኸል አሀድ!
umer yasin

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
2.3K views( የአዚዛ ልጅ ), 06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 10:35:09 የዛሬው ቀን በሒጅራ አቆጣጠር 4/4/1444 ሒ ነው::
አለማችን የዚህን መሰል አጋጣሚ በሒጅራ አቆጣጠር ያስተናገደችው ከ111አመታት በፊት በ 3/3/1333 ነበር::

አላህ ቀኖቻችንን የተባረከ፣ በደስታ እና በተቅዋ የተሞላ ያድርግልን

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
2.8K views( የአዚዛ ልጅ ), 07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-28 10:09:47
እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦
☞ ቢላል አል-ሐበሺይ ረዲየሏሁ ዐንሁ ነብዩ ﷺሲሞቱ የነብዩ ﷺ ፍቅር መዲና
አላስቀምጥ ብሎት አዛን ማድረጉን መተዉና መዲናን ጥሎ መሄዱ ነው፤ ይህ ብቻም
ሳይሆን ነብዩ ﷺ በህልሙ መጥተውበት ምንድነው እንዲህ መጥፋት? ለምን
አትዘይረንም? ሲሉት ገና ሌሊቱ እንደነጋ የነብዩን ﷺ ቀብር ዚያራ ለማድረግ መጓዙ
ነው፤ ከዛም አዛን እንዲያደርግ ለምነውት ያን ጣፋጩን አዛን ሲያደርግ የመዲና ህዝብ
በሙሉ በእንባ መራጨቱ ነው። ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ እንጂ እንደዛ አይነት እልቅሻ
አልታየም ተብሎ በታሪክ ኢስኪፃፍ ድረስ።


@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
3.4K views( የአዚዛ ልጅ ), 07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ