Get Mystery Box with random crypto!

ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ dania_islamic — ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
የቴሌግራም ቻናል አርማ dania_islamic — ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
የሰርጥ አድራሻ: @dania_islamic
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17.81K
የሰርጥ መግለጫ

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...»
ቁርኣን 3:104
T.me/Dania_Islamic
Comment👉 @Daniya_islamic_bot

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-03 11:53:31 #ሼር_ሼር_ሼር

የደም መለገስ ለምትፈልጉ !

ስቴድየም አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል በመገኘት የወንድሞቻችንን ነብስ እንታደግ !

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
4.3K viewsedited  08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 11:11:41 የሸሂዶቻችን ትንሹ ሀቅ በሞታው ተገኝቶ መቅበር ነውና የምንችል ሁሉ ወደ ኮልፌ እናቅና!

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
4.1K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 07:30:06
አላህ ሆይ

ወሩን በአማን፣ በኢማን፣ በሰላም፣ በኢስላም፣ በሙሉ ጤና፣ በመልካም ሲሳይ፣ በሽታን አስወግደህ፣ በሶላት፣ በፆም፣ ቁርአንን ለማንበብ አግዘኸን አስገባልን።

አላህ ሆይ

እኛን ለረመዳን ስጠን። ረመዳንንም ከኛ ተቀበለን። ምረትህን፣ እዝነትህን ሰጥተኸን፣ ይቅር ብለኸን የሚጠናቀቅ አድርገው!"

አሚን. #ረመዳን_1


@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
1.3K views( የአዚዛ ልጅ ), 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 18:26:56 ረመዳን ሙባረክ!

በሳውዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ ባለመታየቷ የረመዳን ወር ሐሙስ መጋቢት 14 አንድ ብሎ እንደሚጀምር ታውቋል!

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
3.3K views( የአዚዛ ልጅ ), 15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 18:16:37 የረመዳን ፆም ሀሙስ አንድ ብሎ ይጀምራል።

@muslims_couple || ፍቅር ሰባኪ TemUd
1.5K views( የአዚዛ ልጅ ), 15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 16:44:36 የአምናውን ረመዳን ሳስታውስ የሚስቴ ልፋት ትዝ
ስላለኝ እስኪ ዘንድሮ ላሳርፋት ብዬ የእቃ ማጠቢያ
ማሽን (Dish Washer) ልገዛላት ወሰንኩ።

እናም እቺ የአላህ ቃል ትዝ አለችኝ

وَجَعَلَ بَیۡنَكُم مَّوَدَّةࣰ وَرَحۡمَةًۚ
"በመካከላቹም ፍቅርንና እዝነትን አደረገ"

ከዛ የማሽኑን ዋጋ ሳጣራ በጣም ውድ ሆነብኝ
ወድያውኑ እቺን የአላህን ቃል አስታወስኩ

لَا يُكَلِّفُ اللهُ نَفۡسًا إِلَّا وُسۡعَهَاۚ
" አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም"

የmaterial ዋጋ መወደድ ለተደቡር(reflection)
በጣም ጥሩ ሆኖ አገኘሁት።
fuad

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
964 views( የአዚዛ ልጅ ), 13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 13:35:43 ለማስታወስ ያክል
ረመዷን 1 ወር ከ8 ቀናት ገደማ ነው የቀረው!
በተለያዬ ምክንያት የባለፈ አመት ቀዷ ያለባችሁ ካላችሁ ከወዲሁ አሟሉ! ሌሎችንም አስታውሱ!
አላህ በሰላም ያድርሰን

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
746 views( የአዚዛ ልጅ ), 10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 20:41:28
ዛሬ ፌቡሯሪ 12 ነው!

ይህ ሰው ስለኛ እንደደከመ, ስለኛ እንደተራበ, ስለኛ እንቅልፍ እንዳጣ ስለኛ የሞተበት እለት ነው!

ረህመቱላሂ አለል ኢማም, አል ሙጀዲድ, አል ሙፈኪር, ሳኒኡ ሪጃል, አልሙፈወህ, አል አብቀሪ, አል ሽሂድ #ሀሰን_አልበና


@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
689 views( የአዚዛ ልጅ ), 17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-09 11:07:53
የመጨረሻዋ የሕይወት ቅፅበት አላህን ከማስታወሰ( ዚክር) ጋር ነበረች። አላህ ፈጣን ጥግናትን ይስጠን!


@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
1.5K views( የአዚዛ ልጅ ), 08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 12:05:08
#ሰላም ለሁላችሁም!

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
1.5K views( የአዚዛ ልጅ ), 09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ