ሶላት የምትሰግድበት ሁለት ቶብ አላት፣ አንዱ እኔ የገዛሁላት ሲሆን ሁለተኛዉን ራሷ ናት የገዛችው። ኋላ ላይ እንዳስተዋልኩት - ስንጣላና ስንኳረፍ እኔ የገዛሁላትን ቶብ ለብሳ አትሰግድም። አጅር እንዳላገኝ ብላ እኮ ነው ይላል ባልየው። አግቡ - ልብስና ልብ ትጋራላችሁ። ትዳር ዉስጥ ብዙ ነገር አለ። ABX ጁምዐ ሙባረክ! @muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd 1.3K viewsTemkina (የአዚዛ ልጅ), 07:47