Get Mystery Box with random crypto!

«ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ እስከ ትናንት ድረስ የታሰሩትን ሙስሊሞች አስመልክቶ ዛሬ ከቀኑ ዘጠ | ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

«ካለፉት ሁለት ሳምንታት ጀምሮ እስከ ትናንት ድረስ የታሰሩትን ሙስሊሞች አስመልክቶ ዛሬ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ ከፌደራልና ከአዲስአበባ ፖሊስ አመራሮች ጉር ውይይት እናደርጋለን። የታሰሩ ሙስሊሞች በጠቅላላ እንደሚፈቱ እንጠብቃለን።» ከመግለጫው

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል