Get Mystery Box with random crypto!

አላህ ይቀበላቹህ፤ በኒእማው ያደላድላቹህ! ላንረሳቹህ በልባችን ላይ ታትማችኋል፤ ለመጪው ትውልድ | ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

አላህ ይቀበላቹህ፤ በኒእማው ያደላድላቹህ!

ላንረሳቹህ በልባችን ላይ ታትማችኋል፤ ለመጪው ትውልድ የኛ ዘመን ወጣቶች ካስማ መሆናችሁን እንነግራለን!

በደ*ማቹህ ኡማቹህ ከፍ ይላል፤ ድልም ይሆናል!

#አንረሳችሁም
huzeyfa

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል