Get Mystery Box with random crypto!

'ፆም ጋሻ ነው!' #ፈፊሩ ይህን የነብያችንን ንግግር መሰረት ባደረገ መልኩ የፈፊሩ መርሃግብር 1 | ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

"ፆም ጋሻ ነው!"
#ፈፊሩ

ይህን የነብያችንን ንግግር መሰረት ባደረገ መልኩ የፈፊሩ መርሃግብር 1 የነገውን እለት መፆም ይሆናል። ይህ ጊዜ ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ አላህ የምንቃረብበት እንደመሆኑ መጠን የመጣብንን ፈተና አላህ እንዲያነሳልን በመነየት የነገውን እለት በፆም እንድናሳልፍ ጥሪ እናቀርባለን።

አፈፃፀሙም

• ሁላችንም በመፆም ከጓደኛ፣ ቤተሰብ እና ወንድሞች ጋር በጋራ ማፍጠር(ይህንንም በፎቶ ማጋራት)
• በኢፍጣር ወቅት ለተጎዱ ፈውስን፤ ለሞቱ ጀነትን፤ ለመጣብን በላእ ፈረጅን እንለምናለን!

የመጣብን በላእ በኛው ወንጀል ነውና ወደ ጌታችን በደረቁ ጎሮሮዎች፣ በተሰነጠቁ ከንፈሮች "አቤት" እንላለን!

#ፆም
#ፈፊሩ

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል