Get Mystery Box with random crypto!

Ayu zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 139
የሰርጥ መግለጫ

@abretp

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-09-05 14:43:03 በቡኖ በደሌ ዞን መኮ ወረዳ ኦነግ ሸኔ ጥቃት መክፈቱን የአካባቢው ነዋሪዎች መረጃ አድርሰውኛል። መኮ ወረዳን ተቆጣጥረው ወደ ደጋው እየገሰገሱ ነው ብለዋል።
ጉዳዩ አፋጣኝ መፍትሔ ይሻል ብለዋል።
አዩ ዘሀበሻ
42.5K viewsAyu, edited  11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 14:31:31 ከሰቆጣ አቅራቢያ የሸሹት ግማሹ የህወሓት ታጣቂዎች መፅርዋ(ቀበሌ 015) በምትባል በፃግብጂ ወረዳ አዋሳኝ የደረሱ ሲሆን አየር ሃይል እርምጃ ሳይስድባቸው አይቀርም ብለዋል የመረጃ ምንጮቼ።
ሌሎቹ ደግሞ የጥራሪ ወንዝን አልፈው ቢሄዱም በከባድ መሳሪያ እየተመቱ ነው ብለዋል።
በሰቆጣ አሁን ያለው መረጃ ይሄ ነው፣በሌላው እመለሳለሁ።
አዩ ዘሀበሻ
42.5K viewsAyu, 11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 12:02:06 ጋቲራ ዞብል
ጋቲራ ላይ ሰፍሮ ህዝቡን ምግብ አምጡ እያለ እና በየቤቱ እየዞረ ሲዘርፍ የነበረው የህወሓት ሃይል ከትናንት ጀምሮ የአካባቢውን ታጣቂዎች መሳርያ አምጡ ብሎ ሰብስቦ ነቅሎ ወጥቷል(ወደ የትኛው ግንባር እንደሄዱ አይታወቅም)። ዞብልም እዲሁ እየወጡ እንደሆነ ስልክ አልፎ አልፎ ስለሚሰራ ለማረጋገጥ ችያለሁ።
አዩ ዘሀበሻ
=================
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
5.8K viewsAyu, edited  09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 11:55:01
ጋምቤላ
በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ለጥፋት ኃይሎች የሽብር ወንጀል ማስፈጸሚያነት ሊውሉ የነበሩ 55 ሕገ ወጥ ክላሽንኮቭ መሣሪያዎች መያዛቸውን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ።
የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ኡነክ ኡቦኖ እንደገለጹት÷ ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያዎቹ የተያዙት ትናንት ምሽት ከሌሊቱ 7ሰዓት አካባቢ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ ፖሊስና ልዩ ሀይል ባደረገው ክትትል ነው።
በዚህም በዋትጋችና ፑልኮድ ቀበሌ መካከል 19 ባለሰደፍና 39 ታጣፊ በድምሩ 55 የክላሽንኮቭ ጠብመንጃዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎቹ ለጥፋት ኃይሎች የሽብር ወንጀል ማስፈጸሚያነት ሊውሉ እንደነበር ኢንስፔክተር ኡነክ ተናግረዋል፡፡
የጸጥታ ኃይሉ ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውሩን ለመግታት በሚያደረገው ጥረት ህብረተሰቡ የጀመረውን ድጋፍና ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጥልም ኢንስፔክተሩ መልዕክት አስተላልፈዋል።
=================
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
7.9K viewsAyu, edited  08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 11:31:56
ለዋግኸምራ ህዝብ ሼር
የዋግኸምራ ህዝብ በሙሉ እንዲሁም የዋግሹሞች መናገሻ የሆነችው የሰቆጣ ከተማ ህዝብ በጥይት ተኩስ ሳትደናገጡ ላሳያችሁን ወደር የለሽ ድጋፍ፣ደጀንነት እና ሞራል ምስጋናችን በቃላት አይገለፅም ሲሉ በሰቆጣ ግንባር ሲሳተፉ የነበሩ የመከላከያ አባለት ገልፀዋል። ደጀንነት በተገባር፣የዋግሹሞች መናገሻ ሰቆጣ።
ብዙዎቻችን ከዋግ ህዝብ የምንማረው ያለ ይመስለኛል።
አዩ ዘሀበሻ
=================
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
11.9K viewsAyu, edited  08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 10:55:36 ሰቆጣ
በአሁኑ ሰዓት ሰቆጣና አካባቢዋ ምንም አይነት ጦርነት የለም።
ትላንት በነበረው ጦርነት በርካታ የህወሃት ሀይሎች ሞተዋል።
የተረፉትም የህወሓት ታጣቂዎች ጥራሪ ወንዝን ተሻግረው ሄደዋል።
ወለህ እና ቲያ ቀበሌ ላይ በርካታ የህወሓት ታጣቂዎችን አስኬረን የአካባቢው ማህበረሰብ አፈር ሲያለብስ አርፍዷል።
በአሁኑ ስዓት ሰቆጣ ሱቆችም ተከፍተዋል፤ የትራንስፖርት አገልግሎትም ስራ ጀምረዋል፤ መብራትም ማታ ማታ ይለቀቅልናል፤ የሰላሙ ሁኔታ እጅግ አስተማማኝ ነው።
በዚህ ግንባር የነበሩ የመከላከያ አባላት የዋግን ህዝብ ደጀንነት በቃል ለመግለጽ በሚከብድ መልኩ አመስግነዋል። ደጀንነት ዋግኽምራ ህዝብ
=======
በራያ ግንባር በወርቄ በኩል የሀራን መስመር ለመያዝ የተረፈውን ሀይሉን አሰባስቦ ዛሬ ማለዳ ላይ ድጋሚ ተኩስ ከፍቷል።
ትላንት በ29/12/2014 ከአራዶም እና ሮቢት ተንቀሳቅሶ በአራፋ ጊወርጊስ በማቅናት በቀይ አፈርና ተኩለሽ መካከል ዘሎ በመግባት ጥምር ሃይሉን በመቁረጥ ለሁለት ሊከፍል የነበረው ብዛት ያለው የህውሃት ታጣቂ እንደቅጠል እረግፏል፤የተወሰኑት እጅ ሰጥተው ህይዎታቸውን መታደግ ችለዋል።
በአላውሃ በኩል ያፈገፈጉ ይመስላል፣ የከባድ መሳሪያ ድምፅ አልፎ አልፎ ነው የሚሰማን የሚል መረጃ ከአካባቢው ነዋሪዎች አግኝቻለሁ።
================
በአዳርቃይ ግንባር ህወሃት ያልጠበቀው ምት ነው የደረሰበት፣ በርካታ የህወሓት ታጣቂዎች እጅ ሰጥተዋል። ከባድ መሳሪያቸውን ጭምር ይዞ ለመሄድ ጊዜ አላገኙም። አድዐርቃይ ሙሉ ለሙሉ ነፃ ወጥታለች።
ዛሬ የዘገየሁት አንዳንድ ቦታ ስልክ አልሰራ ብሎኝ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
ነሃሴ 30/2014 ዓ.ም
ከረፋዱ- 4:55
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
17.1K viewsAyu, edited  07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:59:45 በአድዓርቃይ ላይ የህወሓት ታጣቂዎች አብዛኞቹ የተመቱ ሲሆን ማህበረሰቡ ውስጥ ገንዘብ እየከፈሉ ጭምር የተደበቁ አሉ፣የማደን ስራ ይቀራል።
ከሱዳን የተነሱ የሳምሪ ብድን አባላት በባአከር አድርገው ጥቃት ለመሰንዘር ቢሞክሩም ተመተው ተመልሰዋል።
በዚህ ግንባር የሌላ ሀገር ተወላጅ እና ዜግነት ያላቸው ሰዎችም እንደተገኙ (አስኬረን) ታውቋል።
አዩ ዘሀበሻ
ነሀሴ 29/2014 ዓ.ም
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
18.5K viewsAyu, edited  18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:01:51 ሰቆጣ
በሰቆጣ ግንባር ጥምር ጦሩ ወለህን እና ቲያን ነፃ አውጥቷል።
ከሞት የተረፉት የህወሓት ሀይሎችም ጥራሪ ወንዝ ተሻግረው ሂደዋል።
ሰቆጣ ፍፁም ሰላም ናት።
ወለህ በህወሃት ታጣቂዎች አስኬረን ተሞልቷል ( በጣም አሳዛኝ ነው)። የጦርነቱ አስከፊነት እንደቀጠለ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
ነሀሴ 29/2014 ዓ.ም
ከምሽቱ 3:00
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
27.4K viewsAyu, edited  18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 18:55:18 መረጃ
ህወሃት በግዳን ግንባር በሰንደቅ በር ዛሬ ጠዋት ጀምሮ ውጊያ ቢክፍትም የሞተው ሞቶ የተረፈውን በመረዋ በኩል ወደ ሰቆጣ ሸኝቷል።
በአላውሃ አካባቢ ዛሬ አየር ሀይል እርምጃ በመውሰዱ ምክንያት የተበተኑ የህወሓት ታጣቂዎችን በሮቢት እና ጎብዬ ዙሪያ የማደን ስራ እየተሰራ እንደሆነ በስልክ ማረጋገጥ ችያለሁ።
አዩ ዘሀበሻ
ነሀሴ 29/2014 ዓ.ም
ከምሽቱ 12:55
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
36.7K viewsAyu, edited  15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 17:57:34 ሰቆጣ
በሰቆጣ ወለህ አካባቢ የነበሩት የህወሓት ታጣቂዎች ወደ ቲያ ቀበሌ በማፈግፈግ ልዩ ስሙ ሲውራ ጎጥ ላይ ተሰባስበው ከባድ ምት እያረፈባቸው ይገኛል። ጦርነት ተፋፉሞ እንደቀጠለ ነው። ህወሃት በዚህ ግንባር በርካታ ሰራዊት እየጨመረ እስካሁኑ ሰዐት ድረስ ከፍተኛ (Intense) የሆነ ውጊያ እየተካሄደ ይገኛል።
በስልክ ከስፍራው
አዩ ዘሀበሻ
ነሃሴ 29/2014 ዓ.ም
ሰዓት ከምሽቱ :- 11:57
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
38.6K viewsAyu, edited  14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ