Get Mystery Box with random crypto!

Ayu zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 139
የሰርጥ መግለጫ

@abretp

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2022-07-14 12:35:47 አስገራሚ ነው
ግብፅ በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ውስጥ የውሃ ሚንስትር ቅርንጫፍ ከፍታ በስውር ስትሰራ እንደነበር ደቡብ ሱዳን አጋለጠች። በዚህም የደቡብ ሱዳንን አመራሮች እጅግ አበሳጭቷል ተብሏል።
አዩ ዘ ሀበሻ
ሀምሌ 07/2014 ዓ.ም
======================
ማሳሰቢያ
የውሸት አካውንት የከፈቱ ስላሉ እንዳትሸወዱ፣ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ ይሄ ብቻ ነው t.me/ayuzehabesha
"መረጃ ህይወት ነው"
17.5K viewsAyu, edited  09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 12:28:24
በአዲስ አበባ የኮንዶሚኒየም ቤት ለማግኘት እጣ ውስጥ ለመግባት በህገወጥ መንገድ በትንሹ ከ 200,000- 600,000 ብር የከፈሉ አሉ ተባለ።
በዚህ የማጭበርበር ወንጀል ውስጥ የሶፍትዌር ባለሙያዎቹ ጭምር ተሳትፈዋል። እጅግ በሚገርም ሁኔታ እጣው አዳራሽ ውስጥ እየወጣ በነበረበት ወቅት እጣውን የሚያወጣው ላፕቶፕ ከሌላ ላፕቶፕ ጋር የኢንተርኔት ግንኙነት የነበረው መሆኑ ታውቋል። በዚህም መረጃው ከሌላ ከማይታወቅ ቦታ ጭምር በሌላ ሰው ቁጥጥር እና የማዛባት ስራ ሲሰራ እንደነበር ታውቋል። እጅግ የሚገርመው ደግሞ የእጣው ሶፍትዌር ከእነ ዳታው (መረጃው) ከሚመለከተው ተቋም ውጪ ባለሙያ በተባሉት እጅ ላይ ለቀናት የቆየ መሆኑ ጭምር ነው። የ40/60 እና የ20/80 እጣ ሲወጣ እንደ መስተዳድሩ መረጃ ከሆነ በእጣ ውስጥ መካተት የነበረባቸው ትክክለኛ የተመዝጋቢዎች ቁጥር 79,000 ነበር ሆኖም በእጣው ውስጥ ተካተው የነበሩት የሰዎች ብዛት 172,000 ሆኖ ነው የተገኘው። በዚህም 93,000 ሰው በህገወጥ መንገድ እጣ ውስጥ የገባ ነው። በዚህም ምን ያህል ገንዘብ ሊመዘበር እንደሚችል ማሰቡ አይከብድም።
አዩ ዘ ሀበሻ
ሀምሌ 07/2014 ዓ.ም
======================
ማሳሰቢያ
የውሸት አካውንት የከፈቱ ስላሉ እንዳትሸወዱ፣ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ ይሄ ብቻ ነው t.me/ayuzehabesha
"መረጃ ህይወት ነው"
17.4K viewsAyu, edited  09:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 11:40:25 ጥቆማ
በአዊ ብሔረሰብ ዞን በጃዊ ወረዳ በቢንሻንጉል ጉመዝ ክልል አዋሳኝ ባባጃ እና በላያ በሚባል አካባቢ ቅዳሜለት የጀመረ ግጭት አለ ገበሬው እርሻውን ትቶ እየተሰደደ ነው ሲሉ ከአዊ መረጃዎቻችን የሚከታተሉ ተከታያችን ጥቆማ አድርሰውኛል። በዚህም የተፈናቀሉት ገበሬዎች ሰላም አውርዱና ወደ ቀያችን መልሱን በማለት ለዞኑ ጥያቄ እያቀረቡ ይገኛሉ።
አዩ ዘ ሀበሻ
ሀምሌ 07/2014 ዓ.ም
======================
ማሳሰቢያ
የውሸት አካውንት የከፈቱ ስላሉ እንዳትሸወዱ፣ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ ይሄ ብቻ ነው t.me/ayuzehabesha
"መረጃ ህይወት ነው"
17.4K viewsAyu, edited  08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 11:32:42 ትግራይ
ትናንት በትግራይ ክልል መቀሌ፣አዲግራት፣አበርገሌ፣ሽሬ...እና ሌሎችም አካባቢዎች የስልክ አገልግሎት በሙከራ ደረጃ ተለቆ እንደነበር ተሰምቷል። በዚህም ትናንት ለ40 ደቂቃ ያህል ለሙከራ ያክል ተለቆ ነበር ተብሏል።
ሀምሌ 07/2014 ዓ.ም
======================
ማሳሰቢያ
የውሸት አካውንት የከፈቱ ስላሉ እንዳትሸወዱ፣ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ ይሄ ብቻ ነው t.me/ayuzehabesha
"መረጃ ህይወት ነው"
17.2K viewsAyu, edited  08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 11:11:02
አቶ ዮናስ ሌላ ኃላፊነት እንደተሰጣቸው ተገልጿል።
የአዲስ አበባ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ዮናስ ዘውዴ በሌላ ኃላፊነት ላይ መሆናቸውን ገለጹ።
በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቢሮ ኃላፊው በገዛ ፍቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸው እየተገለጸ ነው። አል ዐይን አማርኛ ያነጋገራቸው አቶ ዮናስ ከቢሮ ከወጡ አንድ ወር እንደሆናቸው ገልጸዋል።
አሁን ላይ ከኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊነት ወደ ሌላ የኃላፊነት ቦታ ላይ መዛወራቸውን ተናግረዋል። ይሁንና አሁን አለኝ ያሉትን ኃላፊነት አልገለጹም።
አቶ ዮናስ አሁን ላይ የኮሙኒኬሽን ቢሮው በአቶ አብዲ ጸጋዬ እየተመራ መሆኑንም ለአል ዐይን አማርኛ ገልጸዋል። አቶ ዮናስ ገዥው ብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለአዲስ አበባ ምክር ቤት የተወዳደሩ ሲሆን የም/ቤቱ አባልም ናቸው።
የወቅቱ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዲ ጸጋዬ ፤ አቶ ዮናስ ዘውዴ ከኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊነት መነሳታቸውንና ወደሌላ ቦታ መመደባቸውን ለአል ዐይን አረጋግጠዋል።
አቶ አብዲ፤ የቀድሞው የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አሁን የተመደቡበት ቦታ መታወቁንና ደብዳቤውም ቢሯቸው እንደመጣ ገልጸዋል።
የወቅቱ የቢሮው ኃላፊ አሁን በስራ ምክንያት ከቢሮ ውጭ በመሆናቸው ወደ ቢሮ ሲመለሱ የአቶ ዮናስን አዲሱን ኃላፊነት እንደሚገልጹ ነው የተናገሩት።
ሀምሌ 07/2014 ዓ.ም
======================
ማሳሰቢያ
የውሸት አካውንት የከፈቱ ስላሉ እንዳትሸወዱ፣ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ ይሄ ብቻ ነው t.me/ayuzehabesha
"መረጃ ህይወት ነው"
17.3K viewsAyu, edited  08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 10:43:18
"በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ዋንኬ ቀበሌና ፑኩሙ ቀበሌ ቁጥራቸው ከ10 ሺህ በላይ የሚሆኑ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ከመጠለያ ጣቢያቸው ወጥተው ገጀራና ስለት በመያዝ በአካባቢው ያሉ ኢንቨስተሮችን መጋዘኖች በመስበር በርካታ እህል ዘርፈዋል።
ሀምሌ 07/2014 ዓ.ም
======================
ማሳሰቢያ
የውሸት አካውንት የከፈቱ ስላሉ እንዳትሸወዱ፣ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ ይሄ ብቻ ነው t.me/ayuzehabesha
"መረጃ ህይወት ነው"
17.1K viewsAyu, 07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ