Get Mystery Box with random crypto!

Ayu zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 139
የሰርጥ መግለጫ

@abretp

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-09-03 10:52:26 ዝቋላ
በዝቋላ አመናቁ በሚበል ቦታ ላይ የህወሓት ታጣቂዎች ለሊቱን ቆርጠው ገብተው ከፍተኛ ውጊያ ሲካሄድ አድሯል። ጥምር ጦሩ ይዟቸው የነበሩ ምሽጎችን መልሰው ይዘዋል።
አላማቸው የዝቋላን መንገድ ይዘው የአበርገሌውን ለመቁረጥ ያሰቡ ይመስላል ሲሉ ከአካባቢው ነዋሪዎች ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል።
አዲስ ነገር ካለ እመለሳለሁ።
አዩ ዘሀበሻ
====================
ስለጦርነቱ ፈጣን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
14.1K viewsAyu, edited  07:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 10:15:45 በአዳርቃይ ግንባር የሶና ተራራ ምሽግ ተሰብሯል መኔ ወንበርጌ ነጻ ወጥታለች ወሊና ከተማ እና ዙሪያዉን በሙሉ በጥምር ጦሩ እጅ ገብቷል፡፡
አዩ ዘሀበሻ
18.0K viewsAyu, edited  07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:30:18 መረጃ
በሁመራ የኢትዮ-ሱዳን ደንበር
ጥምር ጦሩ ሁሉንም ምሽጎች ሰባብሮ አካባቢውን ተቆጣጥሯል። ሸረሪማ ...ግዴማ ዙሪያ ... አዛዛ...ነጭ ድንጋይ ሽብርተኛ ቡድኑ ይንቀሳቀስባቸው የነበሩ አካባቢዎች ናቸው!!
አሁን በጥምር ጦሩ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።
Asfaw A.
====================
ስለጦርነቱ ፈጣን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
http://t.me/ayuzehabesha    http://t.me/ayuzehabesha
http://t.me/ayuzehabesha   http://t.me/ayuzehabesha
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
22.2K viewsAyu, edited  06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:36:12 የሱዳኑ ሳምሪ
የሱዳኑን የሳምሪ ቡድን ለመደገፍ ትናንት ብቻ 68ሺ የሱዳን ፓውንድ በሱዳን ከሚገኙ የኢትዮጵያ ዜጎች ሰብስበዋል። ወደ um rakuma የሚሰሩ ከ150 በላይ ባለሞተረኞች እያንዳዳቸው 3000ሺ እንዲከፍሉ አስገዳጅ ትዕዛዝ ተላልፎባቸዋል። ይሄን የማይከፍሉ ወደ እስር ቤት ይወረወራሉ፣በዚህም በርካታ የአማራ ተወላጅ የሆኑ ዜጎች ታስረዋል።
የስንቅ ዝግጅት ዛሬ ይጀመራል ሲሉ መረጃ አድርሰውኛል።
25.5K viewsAyu, 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 22:06:28
የወርቄን እናቶች መደገፍ ይገባል
ልጆቻቸው ቀያችንን አናስደፍርም ብለው እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ወራሪው የትህነግ ቡድን ደግሞ በከባድ መሳርያና በመድፍ ቤት ንብረታቸውን አውድሞባቸው እናቶች እንዲህ ሜዳ ላይ ወድቀው ይገኛሉ እና ልናስባቸው ይገባል።
ጀግናን የወለዱ እናቶችን መደገፍ በየግንባሩ ለሚዋደቁ ልጆቻቸው እፎታ ነው።
See you tomorrow, goodnight
May peace be up on Ethiopia
የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ
38.1K viewsAyu, 19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:59:00 ነዳጅ
ትናንት ሀሙስ ነሐሴ 26 ቀን ከቀኑ 8:30 አካባቢ ከሐይቅ ከፍ ብሎ አሙሞ መገንጠያ የመከላከያ ነዳጅ ጫኝ ቦቲ ካስፋልቱ ተገንጥሎ ባሎማ ወደ ወንዙ ወርዶ ወንዝ ድልድዩ አካባቢ ደግሞ ባዶዋን ሙሉ ጀሪካን ደርድራ የምትጠብቀው ቲዮታ
ነዳጅ የጫነው የመከላከያ ቦቲ በደባቃ ቦታ ባዶ ጀሪካዎቹ ለቲዮታዋ ሞልቶ ( ነዳጅ አቀብሎ) ተመለሠ ባካባቢ ገበሬዎች ነበሩ ግን ምንም ማድረግ አልቻሉም። ቁጥጥር ይደረግ ለማለት ነው።
ከተሁለደሬ
አዩ ዘሀበሻ
37.4K viewsAyu, edited  18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:35:18 መረጃ
አየር ሀይሉ ከመሸ ዋጃ ጥሙጋ ላይ የተሳካ ድብደባ አድርጎል።
ከዚህ በተጨማሪ አሁን ከመሸ አድርቃይ ላይ የህወሀት አመራር አዋጊ የነበረ በመሞቱ እንዳይታወቅ አንገቱን ቆርጠውታል።
ከምርኮኝዎች የተገኘ መረጃ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
=====================
ስለጦርነቱ ፈጣን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
http://t.me/ayuzehabesha    http://t.me/ayuzehabesha
http://t.me/ayuzehabesha   http://t.me/ayuzehabesha
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
38.1K viewsAyu, edited  18:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:26:59 አድርቃይ ለቀማ ይቀራል እንጂ 80 በጥምር ጦሩ እጅ ገብቷል።
ማይፀብሪ አሁንም ዉጊያ አለ ግን ህወሃት አብዛኛዉ ሀይል ተበትኗዋል። የቀረዉ እየተዋጋ ነዉ ተጨማሪ ሀይል ማስገባት አልቻለም። አየር ሀይሉ እየመታቸዉ ነው።
ይህንን ግንባር የሚመራዉ ሰሜንዕዝን ያጠቃዉ ኮለኔል ካህሳይ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
አሁን በስልክ ያገኘሁት መረጃ ነው
=====================
ስለጦርነቱ ቶሎ ቶሎ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
http://t.me/ayuzehabesha    http://t.me/ayuzehabesha
http://t.me/ayuzehabesha   http://t.me/ayuzehabesha
37.6K viewsAyu, edited  18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:07:44 አሁን ቆቦ ላይ አየር ሀይል ጥቃት ፈፅሟል!!
አላማጣ ወርቅነሽ ሆቴል የህወሓት ወታደራዊ አመራሮች ስብሰባ አድርገው በረንዳ ላይ እያሉ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል።
ትክክለኛ የቻናሌ ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ http://t.me/ayuzehabesha
38.2K viewsAyu, edited  18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:49:15 ሸዋሮቢት
አሁን የተኩስ ልውውጡ ቆሟል ብለውኛል። ለተኩሱ መነሻ ደግሞ ትናንት በተገደሉት የሸዋሮቢት ከተማ ከንቲባ አንድ የፋኖ አባል በመጠርጠሩ ምክንያት የፀጥታ ሀይሎች ወደ ቤቱ በመሄድ በቁጥጥር ሥር ለማዋል ሙከራ ቢያደርጉም የሰፈሩ ወጣች አሳልፈን አንሰጥም በሚል ነው ተኩሱ የተቀሰቀሰው።
በዚህም ተጠርጣሪው የፋኖ አባል በሽማግሌዎች እጅ እንዲሰጥ ለማድረግ እየጣሩ ሲሆን አሁን 12:00 ሰዓት ጀምሮ ይሰማ የነበረው የተኩስ ድምፅ እንደቆመ ለማወቅ ተችሏል።
በተኩስ ልውውጡ ከአማራ ልዩ ሀይልም ከፋኖ አባላቶችም ምን ያህል ጉዳት እንደደረሰ መረጃ ማግኘት አልቻልኩም።
ትክክለኛ የቻናሌ ሊንክ ይሄ ብቻ ነው፣በውሸት አካውንት አትሸወዱ http://t.me/ayuzehabesha
38.3K viewsAyu, edited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ