Get Mystery Box with random crypto!

የወርቄን እናቶች መደገፍ ይገባል ልጆቻቸው ቀያችንን አናስደፍርም ብለው እልህ አስጨራሽ ትግል በ | Ayu zehabesha

የወርቄን እናቶች መደገፍ ይገባል
ልጆቻቸው ቀያችንን አናስደፍርም ብለው እልህ አስጨራሽ ትግል በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ወራሪው የትህነግ ቡድን ደግሞ በከባድ መሳርያና በመድፍ ቤት ንብረታቸውን አውድሞባቸው እናቶች እንዲህ ሜዳ ላይ ወድቀው ይገኛሉ እና ልናስባቸው ይገባል።
ጀግናን የወለዱ እናቶችን መደገፍ በየግንባሩ ለሚዋደቁ ልጆቻቸው እፎታ ነው።
See you tomorrow, goodnight
May peace be up on Ethiopia
የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ