Get Mystery Box with random crypto!

Ayu zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 139
የሰርጥ መግለጫ

@abretp

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-07 17:19:02
ሼር
የተማሪ መመዝገቢያ ክፍያ በአስቸኳይ እንዲቆም ድጋሚ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሁሉንም ዞንና ከተማ አስተዳደሮች አሳስቧል። ክፍያ በሚጠይቁ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል ብሏል። እስካሁን በደረሰኝ ጥቆማ እስከ 400 ብር ለምዝገባ ያስከፈሉ ትምህርት ቤቶች አሉ።
አዩ ዘሀበሻ
==============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
35.6K viewsAyu, edited  14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 13:44:04 ወልድያ
ወልዲያ ከተማ ለስለላ የተላኩ 20 የህወሃት ሰላዮች በጀግናው የአማራ ልዩ ሃይል በቁጥጥር ስር ውለዋል።
አዩ ዘሀበሻ
==============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
40.3K viewsAyu, edited  10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 13:10:30
በሱዳን የስደተኞች መጠለያ ወታደራዊ ምልመላ ይደረግ ነበረ ሲል ተመድ ገለጸ
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች በነበሩባቸው የሱዳን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የግዳጅ የውትድርና ምልመላ ይካሄድ እንደነበረ መረጃው ነበረኝ አለ።የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ተቋም እንዳለው ከወራት በፊት ከስደተኞቹ መካከል አንዳንድ ጊዜ በኃይል ጭምር ተዋጊዎችን ለመመልመል የሚደረጉ ጥረቶች እንደነበሩ “ተአማኒ ሪፖርቶች” ደርሶት እንደነበር ገልጿል።

በጥቅምት ወር ማብቂያ 2013 ዓ.ም. ላይ ትግራይ ውስጥ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ድንበር ተሻግረው ወደ ምሥራቅ ሱዳን መግባታቸው ይታወሳል። እነዚህን የትግራይ ተወላጆች ማን እንደሚመለምላቸው እየታወቀ ተመድ ኝ መልማዮቹን ለመደበት በመግለጫ ሲንደፋደፍ ታይቷል።

የስደተኞቹ ከፍተኛ ኮሚሽን ወታደራዊ ምልመላ መኖሩን እንደተገነዘበ ጉዳዩን በተመለከተ ለሱዳን ማዕከላዊ መንግሥት እና ለአካባቢ ባለሥልጣናት ስጋቱን መግለጹን አመልክቷል።ይህንንም ተከትሎ ሁኔታዎች የተሻሻሉ ይመስሉ እንደነበር የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ተቋም በሰጠው ምላሽ ገልጿል።ደርጅቱ “ወታደራዊ ምልመላውን ለማካሄድ ከኢትዮጵያ የሚመጡ ሰዎች እንደነበሩ” ከስደተኞች መረዳቱን ገልጿል።

ድርጅቱ ይህን ይበል እንጂ ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በተደጋጋሚ በሱዳን በስደተኝነት የተመዘገቡ ሰዎች ድንበር ተሻግረው ከትግራይ ኃይሎች ጋር በመወገን ሲዋጉ ነበር በማለት ሲከስ ቆይቷል።ሁለት ዓመት ሊደፍን የተቃረበውን የሰሜን ኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት መቀስቀስን ትከተሎ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች በአብዛኛው ከምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች ወደ ሱዳን መሸሻቸው ይታወሳል።
BBC
7.3K viewsAyu, edited  10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 13:03:53 በግዳን እና በቃሊም በኩል ጦርነቱ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ፤ ህውሃትም በዚህ ግንባር ያለመታከት ጥረቱን ቀጥሏል ፤ የመንግስት ጥምር ሃይልም ጥላትን እንደአመጣጡ በማስተናገድ ላይ ተጠምዷል ፤ ህዝቡም ደጀንነቱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል።
አዳሩን ህወሃት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሃይል ወደ ግዳን ግንባር በሸወይ በኩል ወደ ተኩለሽና ቀይ አፈር በአራዱም በኩል ወደ አርበትና በድኖ በገፍ ሲያስጠጋ እንዳደረ መረጃዎች እየደረሱ ነው ፤
በተጨማሪም ከሮቢትና ከጎብየ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ስንቅና ትጥቅ በግመል እና በአህያ ጭኖ ብዛት ያለው የህውሃት ታጣቂ ሌሊቱን በእግር ሲጓዝ እንዳደረ ከቦታው የስልክ መረጃ አድርሰውኛል።
በሀራ አቅጣጫ የሚሰማው የከባድ መሳሪያ ድምፅ ከጥምር ጦሩ የሚወረወሩ ናቸው፣መረበሽ አያስፈልግም ብለውኛል።
አዩ ዘሀበሻ
==============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
8.9K viewsAyu, edited  10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:29:17 በሀራ በኩል ወርቄ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ እንደሆነ ሲሆን በቃሉ እና ወረባቦ ድንበር አቅራቢ(ጄባ) የሚገኙ ነዋሪዎችም የከባድ መሳሪያ ድምፅ በቅርበት እየተሰማን ነው ብለውኛል።
አዩ ዘሀበሻ
==============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
22.9K viewsAyu, edited  07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:53:17
የአሸባሪው ህወሃት ታጣቂዎች መጠለያ ጣቢያ በመግባት 25 ሰዎች በግፍ መገደላቸው ተነገረ።
ታጣቂዎቹ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ወለህ የመጠለያ ጣብያ ገብተው በንጹሀን ዜጎች ላይ ግፍ አድርሰዋል።

"በቦታው ተገኝቼ ገንዤ ቀብሬያቸዋለሁ" ያሉት ተፈናቃይ ቄስ መስፍን አለሙ "አሸባሪ ቡድኑ በመጠለያ ጣቢያው ገብቶ ያላደረገው ግፍ የለም፤ ፍጹም እንዳንነሳ አድርጎ ነው የሄደው" ብለዋል።

ከ25ቱ ውስጥ ህጻናትና ሴቶች የበዙ ቢሆንም አዛውንቶችን ጭምር በጥይት ደብድበው መግደላቸውን ነው ቄስ መስፍን አለሙ የተናገሩት።

የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበርያ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሰሎሞን ንጉስ እንደገለጹት፣ አሸባሪው ቡድን በመጠለያ ውውስጥ በመግባት ንጹሀንን በግፍ ጨፍጭፏል።

"ለሰው ነፍስ የማይራራው የህውሃት አረመኔ ቡድን ከዚህ ቀደም ከ90ሺ በላይ ተፈናቃይ ከቤት ንብረቱ እንዲፈናቀል አደረገ፣ ዛሬምም ይህን እኩይ ተግባር አዝሎ መጥቶ መጠለያ ካፕ ገብቶ በሰውና በንብረት ላይ ውድመት አድርሷል።" ብለዋል

አቶ ሰሎሞን በመጠለያው ውስጥ አንዲት እናት ከአራት ልጆቿ ጋር በግፍ ገድሎባታል ብለዋል።

ሀላፊው አያይዘውም በእርዳታ የተሰጣቸውን የዕለት ጉርሳቸውንም ጭምር ዘርፈው፣ ድንኳኑን ቀዳደውና ተፈናቃዮች የሚጋግሩበትን ማድ ቤት አፍርሰው፣ ምጣድ ሰብረው እንዳይነሱ አድርገዋቸው እንደሄዱ ነው የገለጹት።
በመጠለያ ጣብያው ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጉብኝት አድርገዋል።
ሰቆጣ ኮሚኒኬሽን
==============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
25.4K viewsAyu, 06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 09:51:02 የኢትዮዽያ ጥምር ጦር ደድቢትና
ሽራሮን አልፎ ወደፊት እየገሰገሰ ነው። በተቃራኒው አሸባሪው ህወሓት፣ ነገሮች በመቀያየራቸው ድራማ ለመስራት ዳርዳር እያለነው።ለሰላም ብለን ከአማራ ክልል ለቀን ወጥተናል ብለው መግለጫ ሊያደርጉን ዝግጅት ይዘዋል።
24.4K viewsAyu, 06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 08:05:36 በሰቆጣ ግንባር  ወቅታዊ መረጃ
1ኛ. የግንባር መረጃ
።።።።።።።።።።።።።።
የሰቆጣ ወረዳ ቀበሌዎች ለአብነት  ወለህ፣ቲያ ፣ሐሙሲት ፣ብርብር ፣ ዋል፣ ዳብል ፣ እክመ ጽርዋ የሚባሉ ቀበሌዎች በጥምር ጦሩ ነጻ ሁነዋል።
መገናኛ  እና ፈንጅ ይዘው የተገኙ ሰርጎ ገቦች ተይዘዋል።
ከ802 በላይ የጠላት ሀይል እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
ከ50 በላይ የህወሃት ሀይል እጅ መስጠታቸው።
  በጥራሪ ወንዝ ወደ ገርፍ እየዘለሉ እየገቡ  በጎርፍ መወሰዳቸው፣
በሀሙሲት የነበረው የጠላት ጦር ወደ ኮረም እጅ አውጭኝ እያለ መፈርጠጡ 
ከጋዝጊብላ ወረዳ ዛሮታ ከህወሃት ነፃ መሆኑ፣
ከሰቆጣ ከተማ አስተዳደር 04 ቀበሌ ጽበያ እና ሚላካን  ጎጦች   ከጠላት ነጻ መሆናቸው፣
በዝቋላ ወረዳ ጥምር ጦራችን ቅዳሚት ድል እያስመዘገበ መሆኑ፣
2ኛ.የህወሓት ታጣቂዎች በያዙባቸው ቦታዎች ያደረሱት በደል በጥቂቱ ( የክፋት ጥግ )
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
  የአርሶ አደር ፍየል እየገደሉ መሔድ የአንድ አርሶ አደር  10  ፍየል  ተገድሏል።
ጤና ጣቢያዎችን መዝረፍ
ትምህርት ቤቶችን መዝረፍ
የንጹሀን ንብረት መዝረፍ
ንጹሀን ዜጎችን መግደል
አስገድዶ ገበሬዎችን  ከሀሙሲት እስከ በጻታ መስመር እስከ ጥራሪ ሬሳ ማሸከም ፣
ጥራሪ ወንዝ ተገደው የተወሰዱ ዜጎችን ወደ ጎርፍ ወርውሮ መጣል ከደረሱ በደሎች ጥቂቶቹ ናቸው።

3ኛ የሚስተካከሉ ጉዳዮች
።።።።።።።።።።።።።።
የዞኑ፣የሰቆጣ ወረዳ እና የሰቆጣ  ከተማ አስ/ ር የፖለቲካ አመራሮች በየቀኑ የሽሽት ገፈት ቀማሽ መሆናቸው (ሁሉምን አይመለከትም) ።
አዩ ዘሀበሻ
ጳጉሜ 2/2014 ዓ.ም
==============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
29.7K viewsAyu, edited  05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:52:00 በሽሬ በኩል ለአክሱም በጣም እንደቀረቡ ጎንደር ሆስፒታል እየታከሙ ከሚገኙ ቁስለኞች መረጃ አግኝቻለሁ።
መረጃ ለማግኘት የማሮጥበት የማልደውልበት ስልክ የለም
የተጣራ መረጃ ለማድረስ ጥረት ይጠይቃል፣ እቀጥላለሁ።
======================
Mekelle is encircled from all border directions.
Stay tuned,join my channel and invite to your beloved ones via this link http://t.me/ayuzehabesha
See you tomorrow, goodnight.
Peace, love and unity be upon Ethiopia and her heroic people at large. This is what I have for today byyy time to rest.
for any comment and suggestion you are welcome via this link @ayulaw
13.7K viewsAyu, edited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:22:40 ህወሃት ዛሬ ምሽት ተጨማሪ ሀይል ወደ ቆቦ ግንባር ለማስገባት ቢሞክርም መንገድ ላይ እያለ የድሮን ጥቃት ሰለባ ሆኗል።
ቆቦ ዙሪያ የነበረው የህወሓት ታጣቂዎች ወደ ከተማዋ እየገቡ ነው።
ቆቦ......loading
አዩ ዘሀበሻ
17.5K viewsAyu, edited  19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ