Get Mystery Box with random crypto!

Ayu zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 139
የሰርጥ መግለጫ

@abretp

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-09-06 16:45:56 በሰቆጣ ግንባር መከላከያ ሰራዊቱ ሀሙሲትን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሯል።
አዩ ዘሀበሻ
36.0K viewsAyu, edited  13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 14:46:35
ጳጉሜ 1 ቀን 2014 ዓ.ም

"በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የደረሰብን ምት ፈፅሞ የምንቋቋመው አልሆነም ብዙዎች አጠገባችን ተደምስሰውብናል፣ አመራሮቻችንም ሞተዋል የተረፉትም ሸሽተዋል" ፦በሰቆጣ ግምባር እጃቸውን የሠጡ የህወሓት ታጣቂዎች

ወጣት ጉዕዲ ገ/ኪዳን ትባላለች በሠቆጣ ግምባር እጃቸውን ለመከለከያ ሠራዊታችን ከሰጡ የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች መካከል አንዷ ናት አማራን መደምሰስ አለብን የሚል ተልዕኮ እንደተሰጣቸውም ተናግራለች።

በትግራይ ክልል ውስጥ ከፍተኛ አፈና እና የመብት ጥሰት በአሸባሪው ታጣቂዎች እየተደረገ መሆኑን የገለጸችው ወጣት ጉዕዲ ምንም እንኳን የጦርነት ፍላጎት ባይኖራትም በቤተሰቦቿ ላይ የሚደርሰውን ወከባ እና እንግልት ላለማየት አሸባሪውን ቡድን መቀላቀሏን ገልፃለች።

ሌላኛው ምርኮኛ ኤልያስ ገ/ፃዲቅ የሶስት ወንድ እና የአንድ ሴት ልጅ አባት ሲሆን ከሚሰራበት ቦታ በሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ተገዶ ወደ ማሰልጠኛ እንደተወሰደ ተናግሯል።

በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የደረሰብን ምት ፈጽሞ የምንቋቋመው አልሆነም ብዙዎች አጠገባችን ተደምስሰውብናል፣ አመራሮቻችን ሞተዋል የተረፉትም ጥለውን ሸሽተዋል ሲሉ በዚሁ ግንባር እጃቸውን ለሠራዊታችን የሰጡት አለም ሙሉ እና ገ/እየሱስ ሃለፎም ተናግረዋል።
አብርሃም ዘውዱ
ፎቶግራፍ አብርሃም ወርቁ
===============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
40.1K viewsAyu, 11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 14:03:07
ጉዞ ወደ ማይፀብሪ፣ ከ13 ወራት በኋላ ማይፀበሪም የአድዐርቃይ እጣ ፋንታ ሊደርሳት ትንሽ ነው የቀራት።
ማይፀብሪ ዙሪያ ጥሩ ስራ እየተሰራ ይገኛል። በእርግጥ ህወሃት በማይፀብሪ ዙሪያ ባሉ ተራራማ ቦታዎች ብዙ ሰንሰለቶችን ለመስራት ሞክሯል።
ጠብቁኝ
40.1K viewsAyu, edited  11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 10:55:16
ከትናንት በስተያ በሰቆጣ ግንባር ወለህ በሚባል ቦታ ብቻ ከ370 በላይ የህወሓት ታጣቂዎች ሞተዋል። 3ቱ እጅ በመስጠት ህይወታቸውን ማትረፍ ችለዋል። ቀሪው ወደ ጥራሪ ወንዝ ተሻግሮ የሄደ ሲሆን ግማሹ ወደ ፃግብጂ ወረዳ አዋሳኝ ሸሽተዋል።
=================
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
42.9K viewsAyu, 07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 10:48:49 በሁመራ ግንባር በርካታ የህወሓት ታጣቂዎች እጅ እየሰጡ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
41.9K viewsAyu, edited  07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 09:54:38 በሰቆጣ በኩል የነበረው ውጊያ ከሰቆጣ እየራቀ ይገኛል። ወደ ፃግብጂ ወረዳ አዋሳኝ ብርብር እና መፅረዋ ወደ እሚባሉ አካባቢዎች ነው ጦርነት እየተካሄደ ያለው ሲሉ የመረጃ ምንጮቼ ገልፀዋል።
አዩ ዘሀበሻ
ጳጉሜ 1/13/2014 ዓ.ም
42.5K viewsAyu, edited  06:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 21:09:41 ጠዋት ጀምሮ ከጋቲራ እና ዞብል ከአካባቢው ከሚኖሩ ነዋሪዎች ትጥቅ ካስፈቱ በኋላ በገደመዩ በኩል ወደ ቆቦ የባቡሩን መስመር ይዞ ወደ አቧሬና ሮቢት አቅጣጫ እንቅስቃሴ ማድረጉ ታውቋል።
አዩ ዘሀበሻ
=================
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
29.7K viewsAyu, edited  18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 19:56:00 መረጃ
በወልድያ አቅጣጫ በቃሊም በኩል በላጎ ላይ የነበረው የህውሃትን ምሽግ መከላከያ ተቆጣጥሮታል።
አዩ ዘሀበሻ
=================
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
35.1K viewsAyu, edited  16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:33:58
አነዚህ አዲአርቃይ ላይ በጥምር ጦሩ የተሰበሩ ምሽጎች ናቸዉ::
ጠላት አንድ ዓመት ከሁለት ወር በላይ ተቆጣጥሮት የነበረውን አዲአርቃይ ከተማ የመከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦሩ በትናንትናው ምሽት ነፃ ወጣለች። በአሁን ወቅት መከላከያ ሰራዊት ወደ ማይፀብሪ እየተጠጋ መሆኑ ታውቋል::
=================
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
43.0K viewsAyu, 12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 15:08:21 ከመሀል ወርቄ ወደ ዲቢ ገደመዪ ጉንዳን መስሎ እየተመለሰ ነው። አላ ውሃ ዳር የተቀመጠው የህወሃት ታጣቂ ሽፋን ሰጪ ጥቂት ሃይል ነው።
yasin Mohammed
=================
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
42.1K viewsAyu, edited  12:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ