Get Mystery Box with random crypto!

Ayu zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 139
የሰርጥ መግለጫ

@abretp

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-09-06 22:15:08 መረጃ
ማይጠብሪ ነፃ እየወጣች ነው። ማምሻውን ጭምር በኮማንዶ የተጋዘ ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላበት ኦፕሬሽን በድል ተጠናቋል፣አብዛኛዉ እጅ ሰጠዋል እምቢ ያሉም ተደምሰዋል።
በተለይ ለመሸሽ ለማምለጥ የሞከሩትን ቀለበት ስስጥ ከተዉ የተደመሰሱበት ጥበብ ድንቅ ኦፕሬሽን አስብሎታል። ህዉሀትን ሲመራ የነበረዉ ኮለኔል አታክልቲ በማይጠብሪዉ ኦፕሬሽን ተሸኝቷል አታክልቲ የጀነራል ፃድቃን ቀኝ እጅ የነበረ ነው። በዚህ ግንባር አሁንም የሚቀሩ ስራዎች አሉ።
በሽሽት ለማምለጥ የምከሩት የተከዜ ወንዝ ሲሳይ ሆነዋል።
አዩ ዘሀበሻ
ደህና እደሩ
ለጥቆማ እና አስተያየት @ayulaw
===============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
18.5K viewsAyu, edited  19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 22:06:41 ቆቦ ዙሪያ እና በማይጠብሪ ዙሪያ ዛሬ ድንቅ ኦፕሬሽን ተፈፅሟል።
19.5K viewsAyu, edited  19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 19:11:15 በሰቆጣ ግንባር በፃግብጂ አዋሳኝ ብርብር ላይ ጥምር ጦሩ ከ600 በላይ የህወሓት ታጣቂዎች ደምስሶ በርካቶች ተማርከዋል።
አዩ ዘሀበሻ
===============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
34.4K viewsAyu, edited  16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 19:05:36 Inbox
በአዊ ብሔርሰብ ዞን በጃዊ ወረዳ በባምባጃዋ እና በአካባቢው  የነበረው ግጭት በጣም እየሰፋ እየመጣ ነው በየቀኑ የሞተ ሰው አስከሬን ማንሳት ሆኗል። የሚመለከተው አካል መፍትሔ በአስቸኳይ መስጠት አለበት ሲሉ ከስፍራው መረጃ አድርሰውኛል።
34.2K viewsAyu, 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 18:15:23
የአሸባሪው አመራሮች በተደጋጋሚ ስለ ሰቆጣ ያወራሉ። ሰቆጣን መመኘት ይችላል። ማግኘት ግን ፈፅሞ አይችልም። በህዝቡ ውስጥ ውሸት እየነዙ ለአሸባሪው ሀይል ሲሰሩ የተደረሰባቸው 33 ሰርጎ ገቦችን ለቅመን አስረናል። ወደ ፊትም ይቀጥላል። እነሱ ሰቆጣን ሲመኙ፣ እኛ መቀሌ እንገባለን።
(አቶ መላሽ ወርቃለም - የሰቆጣ ከተማ ተ/ከንቲባ)
===============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
36.2K viewsAyu, edited  15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 18:12:15 በቴዎድሮስ አድሀኖም የተሰየመውና በማይጠብሪ ግንባር ተስልፎ የነበረው የህወሀት አንድ ብርጌድ ጦር ተመቶ የተረፈው የተበተነ ሲሆን በዚሁ ግንባር ግን በየጫካው እና ተራራው ውስጥ የተሰገሰጉ የህወሓት ታጣቂዎች እንዳሉ ለማወቅ ተችሏል።
===============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
35.2K viewsAyu, edited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 17:44:37 መረጃ
በግዳን ግንባር - በ29/12/2014 ቀይ አፈርና ተኩለሽ ላይ በልዩ ሃይልና በመከላከያ መሃል ገብቶ መመታቱ ይታወሳል። የቀረውን የህውሃት ታጣቂ እሬሳ ለመሰብሰብ ድጋሜ ትላንት በ30/12/2014 ተኩስ ቢከፍትም በጥምር ሃይል እስከወዳኛው ተሸኝቷል፤ በዚህ ግንባር ተናቦና ተግባብቶ ግንባሩን እየመራ ያለው ጥምር ሃይል መልካም ድሎችን እያመጣ ነው ፤ ውጊያው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል ፤ የጥምር ሃይሉን በትር መቋቋም የተሳነው የህውሃት ታጣቂ በሸወይ በኩል ወደ አላማጣ በእግር እየተጓዘ እንደሆነም መረጃዎች እየደረሱኝ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
35.6K viewsAyu, edited  14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 17:32:50 ቆቦ ዙሪያ ጎብዬ እና አካባቢው ላይ በዚህ ሰዓት ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል።
አዩ ዘሀበሻ
35.3K viewsAyu, edited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 17:20:36 በጠለምት ግንባር አራት የህወሓት አዋጊዎች በመገደላቸው ምክንያት እጃቸውን ለመስጠት እንደተገደዱ የህወሓት ታጣቂ ምርኮኞች ተናግረዋል።
አዩ ዘሀበሻ
===============
ተጨማሪ መረጃዎች ይኖራሉ፣ የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን ተከታተሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
35.7K viewsAyu, edited  14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 17:20:23
𝐇𝐀𝐁𝐄𝐒𝐇𝐀 𝐁𝐄𝐓𝐓𝐍𝐆 𝐓𝐈𝐏𝐒


በቢቲንግ ብዙ አመት ባለን ልምድ ና ጥበብ እርሶን ከመበላት ልናድኖ የመጣን ነን አይጠራጠሩ ትክክለኛው የ አሸናፉዎች ቻናል ላይ ነው ያላችሁት 100% የተረጋገጡ የጨዋታ ጥቆማዎች ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።
FIXED TICKET
ለመቀላቀል ያናግሩን
35.4K viewsAyu, 14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ