Get Mystery Box with random crypto!

Ayu zehabesha

የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ayuzehabesha — Ayu zehabesha
የሰርጥ አድራሻ: @ayuzehabesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 139
የሰርጥ መግለጫ

@abretp

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-09-03 14:37:45
ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸው ተነገረ
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ።የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ እንዳሉት፣ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው የኦነግ ሸኔ ቡድን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ፣ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በድምሩ የሦስት ባንኮችን መግቢያ በር እና ካዝና በመስበር ዘረፋ ፈጽመዋል ብለዋል።

====================
ስለጦርነቱ ፈጣን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
http://t.me/ayuzehabesha    http://t.me/ayuzehabesha
http://t.me/ayuzehabesha   http://t.me/ayuzehabesha
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
36.0K viewsAyu, 11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 14:31:48 ጥንቃቄ
መነሻውን ከሱዳን ዶካ ከተማ ያደረገው የሳምሪ ቡድን ዛሬ ጠዋት 3:00 ላይ ወደ ሽንፋ ጉዞ ጀምሯል። ትጥቃቸውን በሎሪ መኪና (ማርቺንዲስ አይነት መኪና) ከፊት ጭነው አስቀድመው ሸኝተዋቸዋል። ተጨባጭ መረጃ ነው ሼር አድርጉት።
አዩ ዘሀበሻ
====================
ስለጦርነቱ ፈጣን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
http://t.me/ayuzehabesha    http://t.me/ayuzehabesha
http://t.me/ayuzehabesha   http://t.me/ayuzehabesha
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
34.8K viewsAyu, edited  11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 12:42:02 በሁመራ ግንባር ጥምር ጦሩ በጠላት ላይ እያሰመዘገባቸዉ ያሉ ድሎች ቀጥለዋል የጠላት ሀይል ሲጠቀምበት የነበረው #ግዴማ_መስመር ያለ ምሽግ ልዩ ቦታው #ጀንጅሪት እየተባለ የሚጠራው በወገን ሀይል ከጥዋቱ 4:30 አካባቢ በቁጥጥር ስር የዋለ መሆኑ ጅንጅሪት አካባቢ ተበታትኖ የሚገኘውን የጠላት ሀይል የወገን ሀይል የማፅዳት ስራ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን እየሸሸ የሚሄደውን የጠላት ሀይል አሻባ ላይ የሱዳን ወታደሮች መሳሪያቸውን እንዲያራግፉ እያደረገ ይገኛል።(ጅንጅሪት ወደ ሃሻባ የጀልባ መሻገሪው አካባቢ ቦታ ነው በዚህ ውጊያ ኮ/ል መኮነን ሀይሉ የተባለ ክ/ጦር አዛዥ አዛዥን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጥር ሬሳ ቡድኑ ጥሎ እየሸሸ መሆኑን፤ የቻለውን ቁስለኛ ደግሞ ዝሃና ወደ ተባለ የሱዳን ከተማ ለመውሰድ ጥረት እያደረገ ነው::
====================
ስለጦርነቱ ፈጣን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
36.9K viewsAyu, edited  09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 12:21:40
በባቲ በኩል ወደ መቀሌ እየተጓዘ ያለ የአለም ምግብ ፕሮግራም እርዳታ ነው።
ከባቲ በውስጥ መስመር የደረሰኝ
አዩ ዘሀበሻ
====================
ስለጦርነቱ ፈጣን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
36.4K viewsAyu, 09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 12:11:06
ጥንቃቄ ይደረግ
የምስራቅ አማራ ፋኖ ነኝ በማለት
ልብስ የለበሱ 4 የወራሪዉ ሀይል
ሰርጎ ገቦች፤ ወደ ግንባር እየሄድን ነዉ በማለት ጥቁሩን አስፋልት ይዘው ወደ ሰሜን ወሎ ሲጓዙ በአምባሰል ወረዳ #ጎልቦ ከሚባል አካባቢ በቁጥጥር ስር ዉለዋል ።
35.4K viewsAyu, 09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 12:08:17 ከራያ ቆቦ ግንባር ተቀንሰው ወደ ማይፀብሪ ግንባር ከተላኩት ውስጥ 80 የሚሆኑት እጅ ሰጥተዋል። አመራራቸው በድሮን ጥቃት መመታቱን ተከትሎ እጅ እንደሰጡ ተናግረዋል።
34.8K viewsAyu, 09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 12:06:34 በዚህ ሰዓት በዝቋላ ወረዳ አመናቁ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው።
የአካባቢው ነዋሪዎች
34.6K viewsAyu, 09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:40:09 ሁመራ በኩል ከግንባር ሸሽቶ ወደ ሱዳን ግዛት ዘልቆ የገባውን የሕወሃት ታጣቂዎችን የሱዳን መንግስት ትጥቅ እያስፈታ ለቀይመስቀል እያስረከበው ነው።
አሸባሪው ቡድን አሁን የቀረው ብቸኛ ግንባር በቋራ (ቲያ) ያለው ነው። ሱዳን ይሆንን እያደረገች ያለችው የሳምሪ ቡደን ለሱዳን አለመረጋጋት አንዱ እንቅፋት ሆኖብኛል በማላት ነው፡፡
================================================================================
ለዩቱብ ተጠቃሚዎች
በዩቱብ ቻናላችን በቅርብ ቀን ፈጣን፤እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃዎችን በምርጥ አቀራረብ እንጀምራለን፤ሰብስክራይብ እያደረጉ ይጠብቁን፡፡
አዩ ዘ ሀበሻ
በዚች ሊንክ ሰብስክራይብ ያድረጉን https://www.youtube.com/channel/UCU7EgWx5JV0TO81iqGVKPeQ
6.2K viewsAyu, 08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:19:04
አሜሪካ ለታይዋን ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ የዋጋ ግምት ያላቸውን የጦር መሳሪያዎች ልትሸጥላት ነው፡፡
የጦር መሳሪያ ሽያጩ እቅዱ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ተቀባይነት ማግኘቱን ፕሬንሳ ላቲና ፅፏል፡፡
ውሳኔው ቻይናን በእጅጉ ማስቆጣቱ ተሰምቷል፡፡
ለታይዋን የሚሰጡት ዘመን አፈራሽ ፀረ መርከብ ሚሳየሎች እና ራዳሮችን እንደሚጨምር ታውቋል፡፡
ቻይና ለዚህ አፀፋ ይኖረኛል ማለቷ በዘገባው ተጠቅሷል፡፡
ታይዋን ራሴን የቻልኩ አገር ነኝ ብትልም ቻይና ታይዋንን እንዳፈነገጠች ግዛቷ ነው የምታያት፡፡
ቻይና በቅርቡ የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ታይዋንን መጎብኘታቸውን ተከትሎ በደሴቲቱ ዙሪያ ገባ በታሪኳ ታላቅ ነው የተባለ የጦር ልምምድ ማድረጓን ዘገባው አስታውሷል፡፡
ለዩቱብ ተጠቃሚዎች
በዩቱብ ቻናላችን በቅርብ ቀን ፈጣን፤እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃዎችን በምርጥ አቀራረብ እንጀምራለን፤ሰብስክራይብ እያደረጉ ይጠብቁን፡፡
አዩ ዘ ሀበሻ
በዚች ሊንክ ሰብስክራይብ ያድረጉን https://www.youtube.com/channel/UCU7EgWx5JV0TO81iqGVKPeQ
10.2K viewsAyu, edited  08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:18:03
ለዩቱብ ተጠቃሚዎች
በዩቱብ ቻናላችን በቅርብ ቀን ፈጣን፤እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃዎችን በምርጥ አቀራረብ እንጀምራለን፤ሰብስክራይብ እያደረጉ ይጠብቁን፡፡
አዩ ዘ ሀበሻ
በዚች ሊንክ ሰብስክራይብ ያድረጉን https://www.youtube.com/channel/UCU7EgWx5JV0TO81iqGVKPeQ
10.2K viewsAyu, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ